Get Mystery Box with random crypto!

Assaye Derbie

የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie
የሰርጥ አድራሻ: @etegieassaye
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.38K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-12 15:49:01 ከስር ባለው ሊንክ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/0UhhjO2nny8?feature=share
1.3K viewsAssaye Derbie, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:21:42
"በዘሪሁን ገሰሰ ላይ የተፈጸመውን እስር አብን ሊያወግዘው ይገባል" የሚሉ ወገኖች "ከአማራ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞችና ሙሕራኖች መሀከል የተሻለ ሕዝባዊ ስሜት ያላቸውን እየለየ ለአፋኙ ሥርዓት የሚያቀብለውን አካል ጠንቅቀው የማያውቁ ናቸው።

ብልጽግና አማራ ክልል ላይ የትኛውንም አይነት ዘመቻ ተግባራዊ ማድረግ ሲፈልግ ከብአዴን በላይ አብን ዋነኛ አጋር እየሆነ የነቁ አማራዎች ላይ ሲዘምት መክረሙን ማስታወስ የተሳናቸው ናቸው።

"ሕገመንግሥቱ ሲጸድቅ አማራ አልተወከለም" በሚል አቋም ወደ ፖለቲካ ሜዳ የገባው ፓርቲ ማሊያ ለውጦ "በህውሓትና በገዢው ሥርዓት መሀከል በሚደረግ ድርድር ላይ የአማራ ወኪል ሊኖር አይገባም" የሚል መግለጫ ሲያወጣ መክረሙን፣ የሕግ ማስከበር የሚል ሥም በተሠጠው ዘመቻ ውስጥ ዋነኛ ደጋፊና ተሳታፊ ሆኖ በመከሰት 12 ሺህ ፋኖ እንዲታሰር ማድረጉን፣ ከOmn እና ከ TMH ይልቅ Ethio 360ን እየተከታተለ ሲያወግዝ መክረሙን... ብታስታውስ ኖሮ... ከዚህ ድርጅት መልካም ነገር በመጠበቅ ፈንታ ከብአዴን በባሰ መልኩ የአብን ሤረኛ ትግል ዋጋ እያስከፈለ መምጣቱን ትገነዘብ ነበር።
5.6K viewsAssaye Derbie, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 16:15:04 በአማራ ሕዝብ ላይ አብን የፈጸማቸው አራት ጥቃቶች
7.3K viewsAssaye Derbie, 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 16:15:04 https://vm.tiktok.com/ZM21XCeCg/
7.3K viewsAssaye Derbie, 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 16:02:47 ከስር ባለው ሊንክ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/AUWOiaR4GcI?feature=share
7.8K viewsAssaye Derbie, 13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 11:53:34
''ግንቦት 1 ልደታ ለማርያም"

እንኳን አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
ቅድስት ሆይ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነውና ልጅሽ ፈቅዶ መሰንበት ከቻልን ተወልደን ባደግንባት በአማራ ሳይንት ተድባበ ማሪያም ቤተክርስቲያን የልደት በዓልሽን የምናከብርልሽ ይሆናል።

የዓመት ሰው ይበለን!!
7.7K viewsAssaye Derbie, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 10:28:47 Subscribe ያድርጉት። ለሌሎችም ያስተዋውቁት።

https://youtube.com/@telestube-
6.9K viewsAssaye Derbie, 07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 10:23:47
7.0K viewsAssaye Derbie, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 10:05:48
ሁሌም በሚያስገርመኝ አቅምህ ላይ የተወሰነ የአቋም ለውጥ ማድረግ ከቻልክ ወደ አገር ቤት ስትመጣ ቦሌ ተገኝቼ ድጋፌን የምገልጽልህ ይሆናል። በተረፈ በኤርሚያስ ለገሰ ሐሳብ አመንጭነት ተግባራዊ የሆነው የብልጽግና ባዶ ፍረጃ ሊያበረታህ እንጂ ሊያሸማቅቅህ አይገባም። የጥቃት ሰለባ ያደረገኽን የአማራ ማንነትም ተቀብለህ የትግልህ አካል ብታደርገው ጥሩ ነው።
7.0K viewsAssaye Derbie, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 20:42:07
ኢንተርፖል በጎበዜ ሲሳይ እስር ላይ አለመሳተፉን የሚገልጽ መረጃ በTriple A በኩል ይፋ ሆኗል።
4.1K viewsAssaye Derbie, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ