Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)

የቴሌግራም ቻናል አርማ esatchannal — ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)
የቴሌግራም ቻናል አርማ esatchannal — ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)
የሰርጥ አድራሻ: @esatchannal
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

አዳዲስ ወሬዎችን ዜናዎችን ማግኝት ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ #share

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-10 15:51:44 ሰበር ዜና አሁን ፡ ከግምባር ምሬ ወዳጆ
አብይን የማስወገድ አዲሱ የህውሃት ሴራ
የጀኔራሉ ንግግር ሾልኮ ወጣ
ሀጫሉ ሁንዴሳ ፡ ልደቱ አያሌው
ሙሉ መረጃዉ



4.2K viewsedited  12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:42:34 ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች እና አአካባቢያዊ ምርጫን በ2016 ዓ.ም ለማካሄድ ማቀዱን አስታውቋል።

@esatchannal
4.6K viewsedited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:42:34
ፕሬዝዳንት ፑቲን “ምዕራባውያን ሩሲያን ለማጥፋት እየሞከሩ ነው” አሉ

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የሶቭየት ህብረትን የድል ቀን በማስመልከት ንግግር ያደረጉት ፑቲን "እውነተኛ ጦርነት" በሩሲያ ላይ በድጋሚ እየተካሄደ መሆኑን ተናግረዋል።

ፑቲን አክለውም በፈረንጆቹ 1945 ሶቭየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀውን ድል ምዕራባውያን ዘንግተውታል ብለዋል።

ፑቲን ሞስኮ የወደፊት ሰላምን ማየት እንደምትፈልግ ገልጸዋል(አልአይን)።

@esatchannal
4.6K viewsedited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:42:33 ሰሞኑን የትግራይ ታጣቂዎች እስከ ግንቦት 3 በሀይል ራያ አላማጣ እንገባለን በማለት ፕሮፖጋንዳ እየነዙ የነበረ ቢሆንም ጊዚያዊ አስተዳደሩ ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጋር ባደረግነው ውይይት መሰረት በርተክላይን መሳሪያ የያዘ ሰው አያልፍም የሚል ስምንት ላይ መድረሳቸውን ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የሚመለሱ ተፈናቃዮች ቢኖሩ እንኳን መሳሪያ ሳይዙ በርተኽላይን አልፈው መግባት እንደሚችሉ ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጋር ከስምምነት የተደረሰ ሲሆን ከዚህ ውጪ የሚደረግ የፕሮፓጋንዳ ሽብር አይጠቅምም ብለዋል።ትናንት በማይጨው ከተማ እና ገጠራማ አካባቢዎች ድሽቃ፣ብሬን እና ሞርታር የያዙ ታጣቂዎች መታየታቸውን ትናንት መዘገቤ ይታወሳል
@esatchannal
4.4K viewsedited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 11:19:12 የቱርኩ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ለመንግስት ሰራተኞች 45 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አደረጉ
የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ለመንግስት ሰራተኞች 45 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የደመወዝ ጭማሪውን ያደረጉት በፈረንጆቹ የፊታችን ግንቦት 14 ቀን የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡

የደመወዝ ጭማሪው ዝቅተኛ ተከፋይ የሆኑ የመንግስት ሰራተኞችን ደመወዝ ወደ 15 ሺህ የቱርክ ሊሬ ከፍ እንደሚያደርገው ተገልጿል፡፡

ቀጣዩን ምርጫ ቢያሸንፉም የተከሰተውን የዋጋ ንረት በመንግስት ሰራተኞች ላይ ጫና እንዳይፈጥር አስፈላጊ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል፡፡

ባለፉት 20 ዓመታት ቱርክን የመሩት ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በስልጣን ዘመናቸው በሀገሪቱ ታላላቅ ለውጦች ማስመዝገባቸውን አር ቲ በዘገባው አስፍሯል፡፡
@esatchannal
4.7K viewsedited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:03:18 አብይ ብቻውን ቀረ ደመቀ ጥሰው ወጡ አቶ ተመስገን ጥሩነህ እንደ ዛሬ ተናደው አያውቁም
ደመቀ መኮንን ከብልጽግና እንወጣለን



4.9K viewsedited  07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 19:07:25
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ 6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ቀናት ይፋ አደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ የ 8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 19 እና 20 እንዲሁም የ 6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 26 እና 27 እንደሚሰጥ ተናግረዋል::

አያይዘውም ቢሮው ከተማ አቀፍ ፈተናዎቹን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመስጠት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን የተናገሩ ሲሆን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹን የበለጠ ማዘጋጀት እንዲችሉ ከከተማና ክፍለ ከተሞች ጋር በጋራ በመሆን የሞዴል ፈተናዎችን እንዲሰጡ አሳስበዋል ::

በ 2015 ዓ. ም 75,100 የ8ኛ እንዲሁም 75,078 የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተናውን እንደሚወስዱ ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል ::
5.8K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 19:07:25
#ተይዛለች
በቡራዩ ከተማ 2 ልጆችን በአሰቃቂ ሁኔታ የጎደለችሁ ነጋሴ ከበደ ዛሬ በቡራዬ ሳንሱሲ ተብሎ ከሚጠራው ጫካ ውስጥ ተይዛለች።
5.4K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 19:07:25
ትላንት በነበረው ስብሰባ ኣቶ ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ደረሳቸው። ከተሳታፊዎች መሃል "ኣንተ ኣትወክለንም ተላላኪ ነህ መሪዎቻችን ይመለሱልን" በማለት ኣስደንጋጭ ግርግር ተፈጥሯል ነበር(ሰለሞን ወልደገሪማ)።
5.4K viewsedited  16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 13:15:27
አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ እጃቸውን እንደሚሰጡ አስታወቁ !!
በሽብርተኝነት ለቀረበባቸው ክስ በአደባባይ እንደሚሟገቱ ገለፁ !!

መንግስት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማናጋት ሙከራ አድርገዋል በሚል በሽብርተኛነት ከወነጀላቸው ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆኑት አንጋፋው ፖለቲከኛ የተከሰሱበትን ክስ በአደባባይ ለመሞገት መወሰናቸው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡

በፅሁፋቸውም ‹‹ከአገዛዙ አፈና ፣ እስርና ግድያ ሸሽቶ በማምለጥ የሚመጣ መፍትሄ የለም። ትግላችን ሰላማዊና ህጋዊ እስከሆነ ድረስ በገፍ እየታሰርንና እየሞትን አገዛዙ በሀይልና በአፈና ሊያሸንፈን እንደማይችል ተስፋ ልናስቆርጠው ይገባል። በዚህ መጠን ዋጋ ለመክፈል ካልቆረጥን በስተቀር የአገርና የህዝብ ህልውና ከጥፋት ሊድን አይችልምና። ›› ያሉ ሲሆን ‹‹ይህንን በለጋ የልጅነት ዘመኔ ለራሴ የገባሁትን የትግል ቃል-ኪዳንና የምታመንለትን የሰላማዊነትና ህጋዊነት መርህ መሰረት በማድረግ ወደ አገሬ ለመመለስና የዶ/ር ዐቢይን የፈጠራ የአሸባሪነት ክስ እንደተለመደው በፍትህ አደባባይ ለመጋፈጥ ወስኛለሁ። ›› ማለታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡

‹‹ስለሆነም በታሰርኩ ቁጥር ከእኔ በላይ ስቃዬን የምትሰቃዩ ቤተ-ዘመዶቸ፣ ጓደኞቸ፣ የሃሳብ ደጋፊዎቸና የትግል አጋሮቸ ይህንን ውሳኔዬን የሞኝነት፣ የአጉል ጀብደኝነት ወይም የመንግስትን የጭካኔ ደረጃ በአግባቡ ያለመረዳት ድክመት አድርጋችሁ እንዳታዩብኝና ያልተገባ ጫና እንዳትፈጥሩብኝ በዚህ አጋጣሚ በአክብሮት እማፀናለሁ። ይህንን ውሳኔ በሚገባ አስቤበትና ከልቤ አምኘበት የወሰንኩት ስለሆነ በሞራል ልታግዙኝ ይገባል እንጂ ልታዝኑልኝም ሆነ ልታዝኑብኝ አይገባም እላለሁ። " ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡
@esatchannal
5.9K viewsedited  10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ