Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)

የቴሌግራም ቻናል አርማ esatchannal — ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)
የቴሌግራም ቻናል አርማ esatchannal — ኢሳት(ትኩስ ትኩስ ዜናዎች)
የሰርጥ አድራሻ: @esatchannal
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

አዳዲስ ወሬዎችን ዜናዎችን ማግኝት ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ #share

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-03 12:51:54
ሸዋሮቢት ዛሬም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የለም። በፎቶው እንደምታውት መንገዱ እንደተዘጋጋ ነው።
ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@esatchannal
3.9K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 12:51:53 ወልቃይት
ትናንት ጀምሮ የትግራይ ታጣቂዎች ወደ ወልቃይት እየተጠጉ መሆኑን መረጃዎች እየወጡ ነው። ድሽቃ፣ብሬን እና ሞርታር የያዙ ታጣቂዎች በኦራል መኪና እንዲሁም ከኦራል ቦቲ መኪና ጋር በብዛት ተጠግተዋል ሲል የዘገበው Ethio news ነው።
ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@esatchannal
3.9K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 11:16:36 ሰበር ዜና - ከፍተኛ የተኩስ ልውጥ ከተማው ተረበሸ መከላከያ የመጨረሻ ውሳኔ
ፋኖ መከላከያ ሚኒሻ ከፍተኛ ትንቅንቅ



4.4K viewsedited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 06:00:44 የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት በኦሮሚያ፣ አማራ ክልሎችንና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ጥቃቶች ህብረቱን በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል::
አል አይን እንደዘገበው
@esatchannal
5.0K viewsedited  03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 23:06:00 የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።

በአዲስ አበባ ከተማ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የዋጋ ማስተካከያው ከሚያዝያ 24 ቀን 2015 ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም  የሚቆይ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በዚሁ መሠረት፡ -

- ቤንዚን በሊትር 69 ብር ከ43 ሳንቲም ብር

- ነጭ ናፍጣ በሊትር 71 ብር ከ08 ሳንቲም

- ኬሮሲን በሊትር 71 ብር ከ08 ሳንቲም

- የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 66 ብር ከ60 ሳንቲም 

- ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 57 ብር ከ84 ሳንቲም

- ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 56 ብር ከ50 ሳንቲም ተደርጓል።

ምንጭ፣ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
@esatchannal
5.3K viewsedited  20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:49:26
Update

ሸዋሮቢት ከ10:00 በኋላ ተረጋግታለች።መንገዱም ተከፍቷል።
@esatchannal
5.8K viewsedited  14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:02:46 ሸዋሮቢት ውሎውን የነበረው ተኩስ አሁን ላይ ጋብ ብሏል።
@esatchannal
5.7K viewsedited  14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:02:08 ጥብቅ መረጃ!

ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ የወያኔ ታጣቂዎች ከወትሮው የተለየ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።ታጣቂዎቹ ትግራይንና ወልቃይት ጠገዴን ወደ ሚያዋስነው የተከዜ ወንዝ ተጠግተው ሰፍረዋል።
   
ድንኩል እና ወርቂ አይኑ በሚባሉ የወያኔ ወታደራዊ አዛዦች የሚመሩ ሁለት አርሚዎች እንዳባጉናና ክሳድ ጋባ ላይ ሰፍረዋል።
 
ፀጋይ ማርክስ የሚመራው አርሚ 13 ደግሞ ከመሃል ትግራይ (ምናልባትም ከመቀሌ)ተነስቶ አዲሃገራይ አዲነብርኢድና አዲኮኮብ ላይ ሰፍሯል።

      ( አስፋው አብርሃ )

@esatchannal
5.7K viewsedited  14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:17:15 ሸዋሮቢት
ሸዋሮቢት በዚህ ሰዓት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ይገኛል። ነዋሪዎቹ በሁኔታው መረበሻቸውን ገልፀውልኛል።
ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
5.9K viewsedited  12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:13:38 ወታደሩ ከጄነራሎቹ ጋር ተናነቀ “አንዋጋም”
ጦሩ ጠቅልሎ ኤርትራ ገባ
ጃዋር አፈነዳው
መሳይ መኮንን ይናገራል
ሙሉ መረጃዉ


5.8K viewsedited  12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ