Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Nationalbestfriendday
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 242.59K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 509

2022-05-13 23:08:08
በዚህ ቻናል አስገራሚ እውነታዎችን የሚያገኙበ ገጽ ነው !

የADIDAS እና PUMA ባለቤቶች ወንድማማቾች መሆናቸውንስ ?

በአንዴ 69 ልጅ የተገላገለች እንስት መኖርዋንስ ?

ለተለያዩ አስገራሚ ነገሮች ወደ ቻናላችን ጎራ ብለው ተገረሙ ፣ ተማሩ ፣ ተደነቁ !

ተቀላቀሉን
https://t.me/+RKg7d-zYpf3dpfJU
1.4K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:19:48
ከቦርሲያ ዶርትመንድ በውድ ዋጋ የተሸጡ ተጨዋቾች፦

1. ዴምቤሌ - €140M
2. ሳንቾ - €85M
3.ፑሊሲች - €64M
4. ኦባሚያንግ - €63.75M
5. ሀላንድ - €60M

@DREAM_SPORT
3.6K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:57:58
ማንችስተር ሲቲ በሻምፕዮንስ ሊግ ዕሩብ ፍፃሜ ከአትሌቲኮ ጋር በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ በነበራቸው ጨዋታ ተጫዋቾቻችሁን መቆጣጠር አቅቷችሁ ነበር በመባል በቀረበባቸው ክስ የ €14 ሺህ ዩሮ ገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል።

በአንፃሩ የግጭቱ መንስኤ የነበሩት አትሌቲኮዎች ምንም ቅጣት አልተላለፍባቸውም።

[ BBC Sports ]

@DREAM_SPORT
5.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:49:57
በዚህ የውድድር ዓመር በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በግብ ዘርፍ ድንቅ ጊዜ እያሳለፉ ያሉ ሁለት ተጣማሪዎች።

@DREAM_SPORT
5.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:25:56
• መንሱር አብዱልቀኒ •

ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል

ከስር JOIN በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ
844 views⓱ Jobers ⓱, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:15:00 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
391 views⓱ Jobers ⓱, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:01:16
ፔፕ ጋርድዮላ ዲሚትሪ በርባቶቭ እና ፓትሪስ ኤቭራ ጋርድዮላ ተጫዋቾችን ባላቸው ስብዕና ማሰልጠን አይችልም ላሉት ይህን መልስ ሰጥቷል

"ከነሱ በተቃራኒ ስጫወት እንዲህ አይነት ስብዕና አላየሁባቸውም ነበር። እኛ ባርሴሎናዎች ከዩናይትድ ጋር በነበረው የሻምፕዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ስንረመርማቸው ማለት ነው።"

@DREAM_SPORT
2.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:52:18
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ !

የሀያ ሶስተና ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች፣ ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ፣ የኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃ እና ቀጣይ መርሀ ግብሮች በምስሉ ላይ ተገልፀዋል ።

Soccer Ethiopia

@DREAM_SPORT
2.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:51:53 ከፍተኛ የስራ እድሎች
ከ አልፋ Recruitment እንዳያመልጥዎ

ብዙ ሺህዎችን የአስገራሚ የስራ ዕድል ባለቤት ያደረገው አልፋ የስራ ማግኛ ፕላትፎርም ለጥቂት ጊዜ የሚቆዩ
በ ሃገር ውስጥ እና
በተለያዩ የውጪ ሃገራት ያሉ እና
ከፍተኛ ክፍያ
ያላቸውን በርካታ የስራ እድሎችን ከማንበብ እና መጻፍ ጀምሮ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ለሚገኙ የማህበረብ ክፍሎች አመቻችቶ ይጠብቃችኋል። ከሌሎች ለየት የሚያደርገን
ምንም አይነት የኮሚሽን ክፍያ የማንጠይቅ መሆኑ ነው

አሁኑኑ ከላይ የተቀመጠውን ፎርም በመሙላት የዚህ የማይደገም እድል ተጠቃሚ ይሁኑ ።
1.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 18:11:32
በዛሬው ጨዋታ በመከላከያ የ 5 ለ 3 ሽንፈት ያስተናገደው ሲዳማ ቡና አሰልጣኙን ገብረመድህን ሀይሌን ለማሰናበት መወሰኑ ታውቋል ።

@DREAM_SPORT
4.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ