የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
242.59K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 511
2022-05-13 14:39:33
መልካም ልደት ያያ ቱሬ
የማን ሲቲው ሌጀንድ ዛሬ 39 ዓመት ሞልቶታል
@DREAM_SPORT
2.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 11:39
2022-05-13 14:26:58
ጁቬንቱስ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት በሜዳቸው የሚጠቀሙትን ማልያ በይፋ አስተዋውቀዋል
@DREAM_SPORT
3.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 11:26
2022-05-13 14:13:48
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ለመባል እጩ ሆነው የቀረቡ አሰልጣኞች
• ቶማስ ፍራንክ (ብሬንትፎርድ)
• ፔፕ ጋርድዮላ (ማንችስተር ሲቲ)
• ኤዲ ሀው (ኒውካስትል)
• የርገን ክሎፕ (ሊቨርፑል)
• ፓትሪክ ቬራ (ክሪስታል ፓላስ)
@DREAM_SPORT
3.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 11:13
2022-05-13 13:56:26
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ለመባል እጩ ሆነው የቀረቡ ተጫዋቾች
• አሌክሳንደር አርኖልድ (ሊቨርፑል)
• ጃሮድ ቦውን (ዌስትሀም)
• ጆዋኦ ካንሴሎ (ማንችስተር ሲቲ)
• ኬቨን ዴብሮይን (ማንችስተር ሲቲ)
• ቡካዮ ሳካ (አርሰናል)
• ሞሀመድ ሳላህ (ሊቨርፑል)
• ሂንግ ሚን ሶን (ቶተንሀም)
• ጄምስ ዋርድ ፕሮውስ (ሳውዛምፕተን)
@DREAM_SPORT
3.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 10:56
2022-05-13 13:51:05
የ100 ብር ቅናሽ!!ለአዳዲስ ደንበኞቻችን በመጀመሪያው የቢዩ ትዕዛዛቸው ላይ የ100 ብር ቅናሽ አድርገናል። Promo code 'beu100'ን በመጠቀም ትዕዛዝዎን በbeU delivery መተግበሪያ ይዘዙ።
100 ብር ቅናሽ ለማግኘት ትዕዛዙ ከ200 ብር በላይ መሆን ይጠበቅበታል!
አሁኑኑ ይዘዙ!!!
http://onelink.to/beudelivery16
ወይም ወደ 9533 ይደውሉ
ይከተሉን:
Facebook, Instagram, Twitter
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 10:51
2022-05-13 12:18:20
አዲሱ የአግዌሮ ሀውልት
@DREAM_SPORT
1.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 09:18
2022-05-13 12:06:23
ለሰርጅዮ አግዌሮ በኢቲሀድ መግቢያ ላይ በተሰራው የማስታወሻ ሀውልት ይፋ ማድረጊያ ፕሮግራም ላይ ተጫዋቹ ተገኝቷል
@DREAM_SPORT
1.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 09:06
2022-05-13 12:02:43
ቦሩስያ ዶርትሙንዶች ለቀጣዩ የውድድር ዓመት በሜዳቸው የሚጠቀሙትን ማልያ ይፋ አድርገዋል
@DREAM_SPORT
1.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 09:02
2022-05-13 11:57:44
የመከላከያው ግብ ጠባቂ ክሌመንት ቦዬ ግብ አስቆጥሯል !
ይህም ግብ ጠባቂውን ሚያዚያ 24 2009 ድሬዳዋ ላይ ወልዲያ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ካሜሩናዊው ቤሊንጋ ኢኖህ ግብ ካስቆጠረ በኋላ በሊጉ ግብ ያስቆጠረ ግብ ጠባቂ ያደርገዋል።
@DREAM_SPORT
1.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 08:57
2022-05-13 11:54:49
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ሲዳማ ቡና 3-5 መከላከያ
ዳዊት ተፈራ 18' ቢኒያም በላይ 2'
ይገዙ ቦጋለ 73' ተሾመ በላቸው 4'
ይገዙ ቦጋል 90+3' ተሾመ በላቸው 41'
አዲሱ አቱላ 54'
ክሌመንት ቦዬ 68'
@DREAM_SPORT
2.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 08:54