Get Mystery Box with random crypto!

የመከላከያው ግብ ጠባቂ ክሌመንት ቦዬ ግብ አስቆጥሯል ! ይህም ግብ ጠባቂውን ሚያዚያ 24 2009 | DREAM SPORT ™

የመከላከያው ግብ ጠባቂ ክሌመንት ቦዬ ግብ አስቆጥሯል !

ይህም ግብ ጠባቂውን ሚያዚያ 24 2009 ድሬዳዋ ላይ ወልዲያ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ካሜሩናዊው ቤሊንጋ ኢኖህ ግብ ካስቆጠረ በኋላ በሊጉ ግብ ያስቆጠረ ግብ ጠባቂ ያደርገዋል።

@DREAM_SPORT