Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ ኪልየን ምባፔ ዩሮ ከአለም ዋንጫ የበለጠ ከባድ ነው ብሎ በተናገረዉ ላይ፦ በተጨማሪም | DREAM SPORT ™

ሊዮኔል ሜሲ ኪልየን ምባፔ ዩሮ ከአለም ዋንጫ የበለጠ ከባድ ነው ብሎ በተናገረዉ ላይ፦

በተጨማሪም የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች የአውሮፓውያን የመወዳደር አቅም እንደሌላቸዉ  ተናግሯል፤ ሁሉም ሰዉ ለሚጨዋትበት ዋጋ ይሰጠል።

ዩሮ በጣም አስፈላጊ ዉድድር ነዉ፤ ነገር ግን አርጀንቲና 3 ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን፤ ብራዚል የ 5 ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን፤ ኡራጓይ የሁለት ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን መሆን ችለዋል።

በአለም ዋንጫ ውስጥ ምርጥ ቡድኖች አሉ ሁሉም የዓለም ሻምፒዮናዎች በአጠቃላይ ይገኛሉ፤ ለዚህ ነው ሁሉም የዓለም ሻምፒዮን መሆን የሚፈልገው።

@DREAM_SPORT