የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
242.59K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 508
2022-05-14 10:14:26
ኒውካስል በሚቀጥለው የውድድር አመት የሚለብሱት ማልያ
@DREAM_SPORT
2.5K views ኩን ፈየ ኩን , 07:14
2022-05-14 10:14:19
ኤሪክ ቴን ሃግ የዴ ጆንግ ማንቸስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ፍላጎት ለመለካት ከፍሬንኪ ዴ ጆንግ ወኪል አሊ ዱርሱን ጋር ተገናኝቷል።
ምንጭ ➪ M
.E.N
@DREAM_SPORT
2.4K views ኩን ፈየ ኩን , 07:14
2022-05-14 10:14:13
የፔፕ ጓርዲዮላው ማንችስተር ሲቲ ያሉት ወጣት ተጫዋቾች !
@DREAM_SPORT
2.4K views ኩን ፈየ ኩን , 07:14
2022-05-14 09:18:09
ክሩስ ስለ ሰርጅዮ አግዌሮ ሀውልት የሰጠው ኮመንት ።
@DREAM_SPORT
3.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 06:18
2022-05-14 07:52:41
አዲሱ የአግዌሮ ሀውልት ከእሱ ይልቅ ቶኒ ክሩስን ይመስላል እየተባለ ነው።
ምን ትላላችሁ እናንተ
@DREAM_SPORT
272 viewsᴀʙᴜᴋɪ, 04:52
2022-05-14 07:37:13
መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት
784 viewsEzra ❷❶, 04:37
2022-05-14 07:29:20
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
332 viewsEzra ❷❶, 04:29
2022-05-14 05:32:05
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ
12:45 | ቼልሲ ከ ሊቨርፑል
በፈረንሳይ ሊግ ኧ
04:00 | ቦርዶ ከ ሎሪዬንት
04:00 | ሊዮን ከ ናንቴስ
04:00 | ሜትዝ ከ አንገርስ
04:00 | ሞናኮ ከ ብሬስት
04:00 | ሞንፔሌ ከ ፒኤስጂ
04:00 | ኒስ ከ ሊል
04:00 | ሬኔስ ከ ማርሴ
04:00 | ሴንት ኢቴን ከ ሬምስ
04:00 | ስትራስበርግ ከ ክሌርሞ
04:00 | ትሮይስ ከ ሌንስ
በጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 | አርሚንያ ቢልፊልድ ከ ሌፕዚሽ
10:30 | ኦግስበርግ ከ ግሬተር ፉርዝ
10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሆፈንሄም
10:30 | ሌቨርኩሰን ከ ፍራይቡርግ
10:30 | ዶርትሙንድ ከ ኸርታ በርሊን
10:30 | ሜንዝ ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ስቱትጋርት ከ ኮሎኝ
10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ቦቹም
በጣልያን ሴሪኤ
10:00 | ኢምፖሊ ከ ሳለርኒታና
01:00 | ዩዲኒዜ ከ ስፔዚያ
01:00 | ቬሮና ከ ቶሪኖ
03:45 | ኤስ ሮማ ከ ቬንዚያ
በስፔን ላሊጋ
01:30 | ኢስፓንዮል ከ ቫሌንስያ
@DREAM_SPORT
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 02:32
2022-05-13 23:21:08
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1 ለወጣ 500 ብር ካርድ
2 ለወጣ 250 ብር ካርድ
3 ለወጣ 150 ብር ካርድ
ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ
889 views⓱ Jobers ⓱, 20:21
2022-05-13 23:21:08
የቼልሲ ክለብ ዘጋቢ channel ይቀላቀሉ!
┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈
684 views⓱ Jobers ⓱, 20:21