የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
242.59K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 513
2022-05-13 00:24:00
የቪንሽየስ ጁንየርን ሀትሪክ ጨምሮ በጨዋታው የተቆጠሩትን ጎሎች በጎል ቻናላችን ይመልከቱ
https://t.me/+IYSZWd9ZZbFmZjM0
2.4K views𓃵 | 𝐀𝐛𝚍ü, 21:24
2022-05-13 00:21:44
ቪኒሽየስ ጁንየር በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመርያ ሀትሪኩን መስራት ችሏል ።
Boooooooom
@DREAM_SPORT
2.5K views𓃵 | 𝐀𝐛𝚍ü, edited 21:21
2022-05-13 00:19:22
36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
ተጠናቀቀ '
ሪያል ማድሪድ 6-0 ሌቫንቴ
13' ፌርላንድ ሜንዲ
19' ቤንዜማ
34' ሮድሪጎ
45' ቪኒሽየስ
68' ቪኒሽየስ
83' ቪኒሽየስ
@DREAM_SPORT
2.5K views𓃵 | 𝐀𝐛𝚍ü, edited 21:19
2022-05-13 00:11:05
ጎልልልልል ሪያል ማድሪድ ቪኒ ሀትሪክ ሰራ 83'
ሪያል ማድሪድ 6-0 ሌቫንቴ
@DREAM_SPORT
2.6K views𓃵 | 𝐀𝐛𝚍ü, edited 21:11
2022-05-12 23:59:38
36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
70'
ሪያል ማድሪድ 5-0 ሌቫንቴ
13' ፌርላንድ ሜንዲ
19' ቤንዜማ
34' ሮድሪጎ
45' ቪኒሽየስ
68' ቪኒሽየስ
@DREAM_SPORT
3.0K views𓃵 | 𝐀𝐛𝚍ü, 20:59
2022-05-12 23:50:41
ሃሪ ኬን ለስካይ ስፖርት
"በጣም አስፈላጊው ነገር የሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ነው። ጫና አድርገንባቸዋል።"
@DREAM_SPORT
3.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 20:50
2022-05-12 23:48:21
ለወርቅ ጫማ እየተፎካከረ የሚገኘው ሶን ሁንግ ሚን ተቀይሮ ሲወጣ ይሄ ነበር ስሜቱ።
@DREAM_SPORT
3.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:48
2022-05-12 23:40:49
ሁለት ጨዋታ ቀርቷል
ማን ወደ ሻምፕዮስ ሊግ ይገባል ?
@DREAM_SPORT
3.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:40
2022-05-12 23:39:10
በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች
ሞ ሳላህ (22)
ሰን ሂንግ ሚን (21)
ሀያ አንዱንም ግቦች ከፍፁም ቅጣት ምት ውጭ ያስቆጠረው ሶን ለወርቅ ጫማው ልዩነቱን አጥብቧል
@DREAM_SPORT
3.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:39
2022-05-12 23:35:19
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ቶተንሀም 3-0 አርሰናል
22' ሀሪ ኬን
37' ሀሪ ኬን
47' ሶን
@DREAM_SPORT
3.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:35