የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
242.59K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 510
2022-05-13 17:58:14
23ተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ፋሲል ከነማ 1-0 ባህርዳር ከተማ
ፍቃዱ አለሙ 88'pk
@DREAM_SPORT
4.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 14:58
2022-05-13 17:34:52
የባየርኑ ፕሬዝዳንት ኸርበርት ሀይነር የሰጠው አስተያየት:
"ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ከባየርን ጋር እስከ ሰኔ 2023 ድረስ የሚቆይ ኮንትራት አለው እናም እና ውሉን የሚያሟላ ይሆናል።"
ነገር ግን ባርሳ አሁንም ተስፋ እንዳልቆረጠ ፋብሪዝዮ ዘግቧል ።
@DREAM_SPORT
4.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 14:34
2022-05-13 16:54:06
አትሌቲኮ ማድሪድ የአንቶዋን ግሪዝማንን የውሰት ውሉን ማራዘም አይፈልግም ወደ ባርሴሎና ሊመልሱት ይፈልጋሉ።
➪ Cadena Cope
@DREAM_SPORT
271 viewsLil Tjay, edited 13:54
2022-05-13 16:51:10
የባርሴሎና የአጥቂ የዝውውር ኢላማዎች በዚህ ክረምት ፡-
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ
አልቫሮ ሞራታ
ሳዲዮ ማኔ
Mundo Deportivo
@DREAM_SPORT
481 viewsLil Tjay, edited 13:51
2022-05-13 16:48:07
ካርሎ አንቸሎቲ እሁድ ከካዲዝ ጋር ከሚያደርጉት ፍልሚያ በፊት ኤደን ሃዛርድ ወደ ሪያል ማድሪድ ስብስብ መመለሱን አረጋግጧል ።
➪ MARCA
@DREAM_SPORT
664 viewsLil Tjay, edited 13:48
2022-05-13 16:45:25
አንቶኒዮ ኮንቴ:
"ለቶተንሃም 100% እና ተጨማሪ ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ ነኝ ይህ የኔ ባህሪ ነው ። አፍቃሪ ሰው ነኝ ይህንን ስሜት እዚህ ያሳየሁ ይመስለኛል"
@DREAM_SPORT
784 viewsLil Tjay, edited 13:45
2022-05-13 15:50:27
አንቶኒዮ ኮንቴ የስፐርስ አሰልጣኝ ከሆኑ በኋላ በፕሪሚየር ሊግ ብዙ ነጥብ መሰብሰብ እና ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ክለቦች፦
1 ማን ሲቲ 74 ጎል ፣ 69 ነጥብ
2 ሊቨርፑል 60 ጎል ፣ 64 ነጥብ
3 ቶተንሀም 54 ጎል ፣ 50 ነጥብ @DREAM_SPORT
2.3K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , edited 12:50
2022-05-13 15:21:10
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ለመባል እጩ ሆነው የቀረቡ ተጫዋቾች
• ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ (ሊቨርፑል)
• ፊል ፎደን (ማንችስተር ሲቲ)
• ኮኖር ጋላገር (ክሪስታል ፓላስ)
• ታይሪክ ሚሼል (ክሪስታል ፓላስ)
• ሜሰን ማውንት (ቼልሲ)
• አሮን ራምስዴል (አርሰናል)
• ዴክላን ራይስ (ዌስትሀም)
• ቡካዮ ሳካ (አርሰናል)
@DREAM_SPORT
2.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 12:21
2022-05-13 14:58:42
ያለፉት ሶስት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብሮች አዝናኝ ጨዋታን ለተመልካቹ አሳይተዋል
ኢትዮጵያ ቡና 4-3 ወልቂጤ ከተማ
ሲዳማ ቡና 3-5 መከላከያ
ሀዋሳ ከተማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ
19 ግቦች በሶስት ጨዋታዎች
@DREAM_SPORT
3.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 11:58
2022-05-13 14:55:00
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ሀዋሳ ከተማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ
ብሩክ በየነ 31' ካሉንጂ ሞንዲያ OG 8'
ብሩክ በየነ 49' ሪችሞንድ አዶንጎ 56'
@DREAM_SPORT
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 11:55