የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
242.59K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 505
2022-05-14 20:24:48
80' ጨዋታው ግብ ሚያስተናግድ አይመስልም እንደ ካራባኦው ፍፃሜ ወደ ጭማሪ ሰዓት ሚሄድ ይመስላል
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:24
2022-05-14 20:22:10
77' ቢጫ ካርድ ለሪስ ጄምስ
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:22
2022-05-14 20:20:53
ሌዋንዶውስኪ ለ ስካይ ስፖርት
"አዲስ ኮንትራት አልፈርምም። ለሁለቱም ወገኖች ምርጡን ውሳኔ ማግኘት አለብን። የዝውውር ጥያቄ ከቀረበ ልናስብበት እንደሚገባ ለቡድኑ ተናግሬያለሁ፣ ለቡድኑም ሲባል ማለት ነው።"
@DREAM_SPORT
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:20
2022-05-14 20:18:22
ቅያሪ በሊቨርፑል
ናቢ ኬታ ወጣ
ሚልነር ገባ
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:18
2022-05-14 20:15:03
የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ
70'
ቼልሲ 0-0 ሊቨርፑል
ዌምብሌይ
@DREAM_SPORT
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:15
2022-05-14 20:13:54
ዲያዝዝ ከቦክስ ውጪ የጠቀለለው ትንሽ ከፍ አለበት
2.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:13
2022-05-14 20:12:49
ፑሊሲች ወጣበትት ለጥቂት
2.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:12
2022-05-14 20:10:56
ቅያሪ በቼልሲ
ንጎሎ ካንቴ ገባ
ኮቫቺች ወጣ
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 17:10
2022-05-14 20:10:12
ሊቨርፑል ግብ እየፈለጉ ቢሆንም ቼልሲዎች ዘግተዋል
2.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:10
2022-05-14 20:09:05
ንጎሎ ካንቴ ተቀይሮ ሊገባ ነው
2.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:09