Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 242.59K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 502

2022-05-15 07:19:13
ሞ ለሳላህ ለሻምፕዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ትደርሳለህ ተብሎ ሲጠየቅ።

"አዎ በእርግጠኝነት።"

@DREAM_SPORT
3.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 07:17:05
በባርሴሎና እና በሌዋንዶውስኪ መካከል ሁሉም ነገር ተጠናቋል ማለት ይቻላል። ክለቡም የሚፈልገውን የ 3 ዓመት ውል ሊያቀርቡለት ዝግጁ ናቸው።

የተጫዋቹ ወኪል ዛሀቪ ተጫዋቹ እንዲሸጥ ለማድረግ ከባየርን ጋር የሚነጋገር ይሆናል።

አሁን የቀረው ጉዳይ በክለቦቹ መካከል ያለው ስምምነት ነው ።

[ Fabrizio Romano ]

@DREAM_SPORT
3.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 06:52:58
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

08:00 | ቶተንሀም ከ በርንሌይ
10:00 | አስቶን ቪላ ከ ክሪስታል ፓላስ
10:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ብራይተን
10:00 | ዋትፎርድ ከ ሌስተር ሲቲ
10:00 | ዌስትሃም ከ ማን ሲቲ
10:00 | ዎልቭስ ከ ኖርዊች
12:30 | ኤቨርተን ከ ብሬንትፎርድ

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

02:30 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኦሳሱና
02:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴቪያ
02:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ግራናዳ
02:30 | ሴልታ ቪጎ ከ ኤልቼ
02:30 | ማሎርካ ከ ራዮ ቫልካኖ
02:30 | ሄታፈ ከ ባርሴሎና
02:30 | ካዲዝ ከ ሪያል ማድሪድ
02:30 | ሌቫንቴ ከ አላቬስ
02:30 | ቪላሪያል ከ ሪያል ሶሴዳድ

በ ጣልያ ሴሪአ ጨዋታዎች

07:30 | ቦሎኛ ከ ሳሱሎ
10:00 | ናፖሊ ከ ጀኖዋ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ አትላንታ
03:45 | ካግሊያሪ ከ ኢንተር ሚላን

@DREAM_SPORT
3.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 06:52:22
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

ቼልሲ 0-0 ሊቨርፑል
Pen [5-6]

በፈረንሳይ ሊግ 1

ቦርዶ 0-0 ሎሪዬንት
ሊዮን 3-2 ናንቴስ
ሜትዝ 1-0 አንገርስ
ሞናኮ 4-2 ብሬስት
ሞንፔሌ 0-4 ፒኤስጂ
ኒስ 1-3 ሊል
ሬኔስ 2-0 ማርሴ
ሴንት ኢቴን 1-2 ሬምስ
ስትራስበርግ 1-0 ክሌርሞ
ትሮይስ 1-3 ሌንስ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

አርሚንያ ቢልፊልድ 1-1 ሌፕዚሽ
ኦግስበርግ 2-1 ግሬተር ፉርዝ
ሞንቼግላድባህ 5-1 ሆፈንሄም
ሌቨርኩሰን 2-1 ፍራይቡርግ
ዶርትሙንድ 2-1 ኸርታ በርሊን
ሜንዝ 2-2 ፍራንክፈርት
ስቱትጋርት 2-1 ኮሎኝ
ዩኒየን በርሊን 3-2 ቦቹም
ዎልፈስበርግ 2-2 ባየር ሙኒክ

በጣልያን ሴሪኤ

ኢምፖሊ 1-1 ሳለርኒታና
ዩዲኒዜ 2-3 ስፔዚያ
ቬሮና 0-1 ቶሪኖ
ኤስ ሮማ 1-1 ቬንዚያ

በስፔን ላሊጋ

ኢስፓንዮል 1-1 ቫሌንስያ

@DREAM_SPORT
3.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 00:14:48
ከሁለቱ አማካኞች ማን ይበልጣል?

ዴብሩዪን
ብሩኖ
914 viewsEzra ❷❶, 21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 00:10:15
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን Ezra Profile pictures
514 viewsEzra ❷❶, 21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 22:24:59
ቀጣይ የምንጠብቀው ፍፃሜ

@DREAM_SPORT
4.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 22:22:49
ሉዊስ ዲያዝ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።

@DREAM_SPORT
4.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 22:18:34
ሶስት ግብ ጠባቂዎች ብቻ ናቸው በሻምፕዮንስ ሊጉ እና በኤፍኤ ካፑ ክሊን ሺት መጠበቅ የቻሉት:

◎ ሬይ ክሌመንስ
◉ ኤድዋርድ ሜንዲ
◉ አሊሰን ቤከር

Golden Gloves.

@DREAM_SPORT
4.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 22:17:13
ሊቨርፑል በእንግሊዝ ክለቦች ታሪክ የሀገር ውስጥ ሁለት ዋንጫዎችን በሁለት የተለያዩ የውድድር ዓመቶች ማሸነፍ የቻለ የመጀመርያው ቡድን ሆኗል

2001
2022

በ 2001 በአውሮፓ ውድድር ዋንጫ አንስተው ነበር።

@DREAM_SPORT
4.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ