Get Mystery Box with random crypto!

በባርሴሎና እና በሌዋንዶውስኪ መካከል ሁሉም ነገር ተጠናቋል ማለት ይቻላል። ክለቡም የሚፈልገውን የ | DREAM SPORT ™

በባርሴሎና እና በሌዋንዶውስኪ መካከል ሁሉም ነገር ተጠናቋል ማለት ይቻላል። ክለቡም የሚፈልገውን የ 3 ዓመት ውል ሊያቀርቡለት ዝግጁ ናቸው።

የተጫዋቹ ወኪል ዛሀቪ ተጫዋቹ እንዲሸጥ ለማድረግ ከባየርን ጋር የሚነጋገር ይሆናል።

አሁን የቀረው ጉዳይ በክለቦቹ መካከል ያለው ስምምነት ነው ።

[ Fabrizio Romano ]

@DREAM_SPORT