Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 242.59K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 504

2022-05-14 20:51:57 ፊርሚኖ ገብቶ ዲያዝ ወቷል
905 viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:46:41 93' ጭማሪ ደቂቃው ከተጀመረ 3 ደቂቃዎች አልፈዋል
1.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:46:23 ማቲይ በቫንዳይክ ተቀይሮ ገብቷል
1.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:38:22
የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ

መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቀቀ

ቼልሲ 0-0 ሊቨርፑል

ዌምብሌይ

ሻምፕዮኑን ለመለየት ጭማሪ 30 ደቂቃ ይጫወታሉ

@DREAM_SPORT
2.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:35:46 +3 ደቂቃ ተጨምሯል
2.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:35:25 ዲያዝ ለጥቂት ወጣበት Curve ለማድረግ ሞክሮ ነበር
2.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:29:57 ቅያሪ በቼልሲ

ሉካኩ ወጣ
ሀኪም ዚያች ገባ
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:29:07 ቼልሲዎች እጅ አንሰጥ ብለዋል በመከላከሉ
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:28:49 ኦ በድጋሚ ሊቨርፑል ሮበርትሰን አንግል መለሰበት
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:27:43 ዲያዝዝዝ ለጥቂት አንግል መለሰበት
2.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ