Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 242.59K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 503

2022-05-14 22:08:30
ቲያጎ የሳላህን ማስክ ለብሶ

@DREAM_SPORT
4.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:58:51
ዋንጫውን አንስተውታል

@DREAM_SPORT
5.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:56:37
ሜሰን ማውንት በዌምብሌይ 6 የፍፃሜ ጨዋታዎችን ተጫውቷል:

2019 የሊግ ካፕ ጥሎ ማለፍ
2020 ኤፍኤ ካፕ
2021 ኤፍኤ ካፕ
2021 ዩሮ
2022 ሊግ ካፕ
2022 ኤፍኤ ካፕ

ዕድለ ቢስ

@DREAM_SPORT
5.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:54:43
2021/22
የአፍሪካ ዋንጫ
የሊግ ካፕ
የኤፍኤ ካፕ
ሻምፕዮንስ ሊግ
ፕሪምየር ሊግ

2022/23
ኮሚዩኒቲ ሺልድ
የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
የአለም ዋንጫ

ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ከቀጠሉለት ሳዲዮ ማኔ በ 2022 ብቻ 8 ዋንጫዎችን የማሸነፍ ዕድል አለው

@DREAM_SPORT
5.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:53:04
የርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ታሪክ የሊጉን ዋንጫ፣ የሻምፕዮንስ ሊግ፣ የሊግ ካፕ እና የኤፍኤ ካፕን ያሸነፈ የመጀመርያ አሰልጣኝ ሆኗል ።

@DREAM_SPORT
4.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:51:43
◉ ፕሪምየር ሊጉን ያሸነፈ የመጀመርያው ጀርመናዊ
◉ ኤፍኤ ካፑን ያሸነፈ የመጀመርያው ጀርመናዊ

የርገን ክሎፕ

@DREAM_SPORT
4.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:50:12
◎ 27 ፌብሯሪ: ሊቨርፑል በሊግ ካፕ ፍፃሜ ቼልሲን በፍፁም ቅጣት ምት 11 ለ 10 ረተው ሻምፕዮን ሆኑ

◉ 14 ሜይ: ሊቨርፑል በኤፍኤ ካፑ ቼልሲን 6 ለ 5 ረተው ሻምፕዮን ሆኑ

A terrible case of Déjà vu for Chelsea fans.

@DREAM_SPORT
4.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:47:37
2020:
2021:
2022:

ቼልሲ ሶስተኛ ተከታታይ የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜያቸውን ተሸንፈዋል

@DREAM_SPORT
4.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:45:17
ሲሚካስ የማሸነፊያ ፍፁም ቅጣት ምቱን ካስቆጠረ ቡሀላ።

@DREAM_SPORT
4.9K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:40:49
ሊግ ካፕ
ኤፍኤ ካፕ
ሻምፕዮንስ ሊግ
ፕሪምየር ሊግ

የአራትዮሽ ህልሙ ቀጥሏል

@DREAM_SPORT
5.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ