የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
242.59K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 514
2022-05-12 23:34:26
36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
ሁለተኛዉ አጋማሽ ተጀመረ
ሪያል ማድሪድ 4-0 ሌቫንቴ
13' ፌርላንድ ሜንዲ
19' ቤንዜማ
34' ሮድሪጎ
45' ቪኒሽየስ
@DREAM_SPORT
3.6K viewsꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ , 20:34
2022-05-12 23:27:35
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ
85
ቶተንሀም 3-0 አርሰናል
22' ሀሪ ኬን
37' ሀሪ ኬን
47' ሶን
@DREAM_SPORT
3.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:27
2022-05-12 23:24:05
ሉካ ሞድሪች በመጀመርያው አጋማሽ ብቻ በአሲስት ሀትሪክ መስራት ችሏል
@DREAM_SPORT
3.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited 20:24
2022-05-12 23:18:20
ካሪም ቤንዜማ አሁን ላይ ለማድሪድ ከራውል እኩል (323) ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
በክለቡ ታሪክ ከነሱ በላይ ግቦች ያሉት ክሪስትያኖ ሮናልዶ ብቻ ነው (450)
@DREAM_SPORT
3.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:18
2022-05-12 23:17:51
36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
እረፍት
ሪያል ማድሪድ 4-0 ሌቫንቴ
13' ፌርላንድ ሜንዲ
19' ቤንዜማ
34' ሮድሪጎ
45' ቪኒሽየስ
@DREAM_SPORT
3.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:17