Get Mystery Box with random crypto!

ካሪም ቤንዜማ አሁን ላይ ለማድሪድ ከራውል እኩል (323) ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። በክለቡ ታሪክ | DREAM SPORT ™

ካሪም ቤንዜማ አሁን ላይ ለማድሪድ ከራውል እኩል (323) ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

በክለቡ ታሪክ ከነሱ በላይ ግቦች ያሉት ክሪስትያኖ ሮናልዶ ብቻ ነው (450)

@DREAM_SPORT