Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 244.80K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 501

2022-05-15 22:33:55
37ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪኤ

እረፍት

ካግሊያሪ 0-1 ኢንተር
25' ዳርሚያን

@DREAM_SPORT
3.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 22:29:41
37ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ

አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሴቪያ
31' ሂሜኔዝ 85' ኢኔስሪ

ካዲዝ 1-1 ሪያል ማድሪድ
37' ሶብሪኖ 5' ዲያዝ

ሄታፌ 0-0 ባርሴሎና

@DREAM_SPORT
4.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:20:54
37ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

እረፍት

አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ሴቪያ
31' ሂሜኔዝ

ካዲዝ 1-1 ሪያል ማድሪድ
37' ሶብሪኖ 5' ዲያዝ

ሄታፌ 0-0 ባርሴሎና

@DREAM_SPORT
5.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:19:58
ኤሪክ ቴን ሀግ ነገ ወደ ማንችስተር በመብረር በ ክለቡ ቤት የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮውንን ያደርጋል።

ቫንደርጋግም የአሰልጣኝ አባል በመሆን አብሮት የሚመጣ ይሆናል ።

[ Fabrizio Romano ]

@DREAM_SPORT
5.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:16:30
የፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ወራጅ ቀጠና!

@DREAM_SPORT
5.1K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:40:41 37ኛ ሳምንት የኢንጊሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

40'

ቶተንሀም 0-0 በርንሌ

@DREAM_SPORT
842 viewsꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ , 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:29:52
የሊዮ ሜሲ አባት ሆርጌ ሜሲ:

"ሊዮ ሜሲ አንድ ቀን ወደ ባርሴሎና እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ።"

@DREAM_SPORT
1.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:15:17 37ኛ ሳምንት የኢንጊሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

15'

ቶተንሀም 0-0 በርንሌ

@DREAM_SPORT
2.1K viewsꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ , 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:08:08
The boss

@DREAM_SPORT
2.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:00:40
37ኛ ሳምንት የኢንጊሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

ተጀመረ

ቶተንሀም 0-0 በርንሌ

@DREAM_SPORT
2.4K viewsꜰᴏᴏᴛʙᴀʟʟ , 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ