Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 234.56K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 499

2022-05-14 15:28:56
የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ ስለ ማን ዩናይትድ እና ፍሬንኪ ዲዮንግ:

"ብዙ ጊዜ ብዬዋለሁ ፍሬንኪ ጠቃሚ ሰው ነው። እሱ ቁልፍ ተጫዋች ነው።

"ሌላ ደግሞ የክለቡ የፋይናንሺያል ጉዳይ ሚባል ነገር አለ፣ ሚወሰንበት ነገር ነው። ባጠቃላይ ግን ይህን ስል ለ ፍሬንኪ እያወራሁ አይደለም።"

ጨምሮ ደግሞ ዣቪ ስለ ሌዋንዶውስኪ ጉዳይ ይህንን ብሏል:

" በማስፈረም ረገድ ስንመጣ፣ እድሜ ለኔ ግድ አይሰጠኝም.... ዳኒ አልቬስን ያስፈረምነው በ 38 ዓመቱ ነው።"

"እግር ኳስ ተጫዋቾች ራሳቸውን ይጠብቃሉ፣ በጣም ፕሮፌሽናል ናቸው። አልቬስ፣ ኢብራሂሞቪች፣ ሞድሪች፣ ክሪስትያኖ እና ሜሲ ምሳሌ ሚሆኑ ተጫዋቾች ናቸው።"

@DREAM_SPORT
935 viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:39:04
ለተጫዋቾች ዝውውር ብዙ ገንዘብ ያወጡ አሰልጣኞች

II #TRANSFERMARKT II

@DREAM_SPORT
2.4K views𝐁𝐫𝐞, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:37:14
በ ሻንፕዮንሺፕ ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ ውድ ተጫዋቾች

II #TRANSFERMARKT II

@DREAM_SPORT
2.4K views𝐁𝐫𝐞, 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:34:14
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ብዙ ቀይ ካርድ የተመለከቱ ክለቦች

አርሰናል 102
ኤቨርተን 102
ቼልሲ 82
ቶተንሃም 69
ማን ዩናይትድ 68
ሊቨርፑል 59

@DREAM_SPORT
2.4K views𝐁𝐫𝐞, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:29:25
ብዙ ጊዜ የኤፍኤ ካፕን ማሳካት የቻሉ ክለቦች፦

አርሰናል » 14
ማን ዩናይትድ » 12
ቼልሲ » 8
ቶተንሀም » 8
ሊቨርፑል » 7
አስቶንቪላ » 7

@DREAM_SPORT
2.3K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:19:04
በዚህ የውድድር ዓመት በ 6 ሊጎች ውስጥ በጥምረት ብዙ ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

@DREAM_SPORT
2.5K views𝐁𝐫𝐞, 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 13:54:25
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ 2007 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመት ጀምሮ የ FA CUP ዋንጫን ያነሱ ክለቦች

@DREAM_SPORT
3.0K views𝐁𝐫𝐞, 10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 13:19:34
ከአርቢ ሳልዝበርግ የተገኙ ምርጥ 11

@DREAM_SPORT
3.5K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 13:19:07
ክሪስትያኖ ሮናልዶ ስለ ኤሪክ ቴን ሀግ

"ጥሩውን እመኝለታለሁ እናም በቀጣዩ ዓመት ዋንጫዎችን እንደምናሸንፍ እንመን።"

@DREAM_SPORT
3.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 13:17:20
አርሰናል ለጋብሬል ጄሱስ ዝውውር የመጀመርያ ጥያቄ ለማቅረብ እየተዘጋጁ ነው። ማንችስተር ሲቲ የጋብሬል ኮንትራት ባይራዘም እንኳ በዚህ ክረምት ተጫዋቹን ለመሸጥ ከ €50-60 ሚልየን ዩሮ ይፈልጋሉ።

አርሰናል ቀድሞውኑ የጋብሬልን ወኪል አናግረውታል ወኪሉም "ፕሮጀክቱን ወደነዋል" ብሏል።

[ Fabrizio Romano ]

@DREAM_SPORT
3.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ