Get Mystery Box with random crypto!

ሌዋንዶውስኪ ለ ስካይ ስፖርት 'አዲስ ኮንትራት አልፈርምም። ለሁለቱም ወገኖች ምርጡን ውሳኔ ማግኘ | DREAM SPORT ™

ሌዋንዶውስኪ ለ ስካይ ስፖርት

"አዲስ ኮንትራት አልፈርምም። ለሁለቱም ወገኖች ምርጡን ውሳኔ ማግኘት አለብን። የዝውውር ጥያቄ ከቀረበ ልናስብበት እንደሚገባ ለቡድኑ ተናግሬያለሁ፣ ለቡድኑም ሲባል ማለት ነው።"

@DREAM_SPORT