Get Mystery Box with random crypto!

ማንችስተር ሲቲ በሻምፕዮንስ ሊግ ዕሩብ ፍፃሜ ከአትሌቲኮ ጋር በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ በነበራቸው ጨዋ | DREAM SPORT ™

ማንችስተር ሲቲ በሻምፕዮንስ ሊግ ዕሩብ ፍፃሜ ከአትሌቲኮ ጋር በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ በነበራቸው ጨዋታ ተጫዋቾቻችሁን መቆጣጠር አቅቷችሁ ነበር በመባል በቀረበባቸው ክስ የ €14 ሺህ ዩሮ ገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል።

በአንፃሩ የግጭቱ መንስኤ የነበሩት አትሌቲኮዎች ምንም ቅጣት አልተላለፍባቸውም።

[ BBC Sports ]

@DREAM_SPORT