Get Mystery Box with random crypto!

ፔፕ ጋርድዮላ ዲሚትሪ በርባቶቭ እና ፓትሪስ ኤቭራ ጋርድዮላ ተጫዋቾችን ባላቸው ስብዕና ማሰልጠን አ | DREAM SPORT ™

ፔፕ ጋርድዮላ ዲሚትሪ በርባቶቭ እና ፓትሪስ ኤቭራ ጋርድዮላ ተጫዋቾችን ባላቸው ስብዕና ማሰልጠን አይችልም ላሉት ይህን መልስ ሰጥቷል

"ከነሱ በተቃራኒ ስጫወት እንዲህ አይነት ስብዕና አላየሁባቸውም ነበር። እኛ ባርሴሎናዎች ከዩናይትድ ጋር በነበረው የሻምፕዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ስንረመርማቸው ማለት ነው።"

@DREAM_SPORT