Get Mystery Box with random crypto!

Commercial Bank of Ethiopia - Official

የሰርጥ አድራሻ: @combankethofficial
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 120.27K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 78

2022-05-17 15:42:51
እስከ ግንቦት 30 የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከ 50 እስከ 400 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ!
5.7K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 15:17:11
Empowering the youth #CBE #youth #empowerment
5.9K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:35:23
እናስታውስዎ!
========

መረጃችሁን ወቅታዊ ያላደረጋችሁ ደንበኞቻችን ቀነ ገደቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከመጠናቀቁ በፊት በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ በመቅረብ መረጃችሁን እንድታሟሉ እንጠይቃለን፡፡
1.1K views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:15:07
ለበይክ የቁጠባ ሂሳብ
================

የሐጅ እና ዑምራ ጉዞዎን ወጪ ለመሸፈን አስቀድመው የሚቆጥቡበት የተቀማጭ ሒሳብ አገልግሎት፡፡
2.6K views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 13:41:10
Request for Expressions of Interest
(Consulting Services – Firms Selection)
Reference No.: ET-CBE-294051-CS-QCBS (Bid No. 188/2021/22) (Re-floated)
=================

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) would like to invite eligible consulting firms (“Consultants”) to express their interest in providing the services of Brand Validation, Office Standardization and Communication Strategy Development.

Interested consulting firms can get the full information on our website by using the following link:

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Consulting_Services_Firms_Selection_Bid_No_188_2021_22_Re_floated_bea1be5789.pdf
6.1K views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:27:47
መረጃዎን ወቅታዊ አድርገዋል?
=====================

ውድ ደንበኞቻችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት ባንካችን ለበርካታ ወራት ሲያካሂደው የቆየው የደንበኞቹን መረጃ የማደራጀትና የማጥራት ስራ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች መረጃችሁን ወቅታዊ ያላደረጋችሁ ደንበኞቻችን በቀረው አጭር ጊዜ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ በመቅረብ መረጃችሁን እንድታሟሉ እንጠይቃለን፡፡
8.9K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 12:35:52
Call for Written Exam Session for
General Practitioner and Junior Patient Treatment Officer Applicants
===============

Dear Applicants,

Thank you for your application for the positions of General Practitioner and Junior Patient Treatment Officer for Commercial Bank of Ethiopia.


We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday May 14, 2022 at 02:00 local time (Morning) at CBE-Zagwe Building/Lideta/, Addis Ababa.


N.B. You are required to provide your ID card or Passport. Using a mobile phone is prohibited.


Please check name lists of applicants to seat for the written exam in the attached documents.
13.6K views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 10:03:30
የትራፊክ ቅጣትዎን በሲቢኢ ብር በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
9.4K views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 08:50:48
እንኳን ወደ እናት ሃገርዎ በሰላም መጡ!
Welcome Home!
================

በዳያስፖራ ቅርንጫፋችን ይገልገሉ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንኳን ወደ እናት ሃገርዎ በሰላም መጡ እያለ ለዳያስፖራ ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ በደስታ ይገልጻል፡፡

አገልግሎት ለማግኘት ወይም ጥያቄ ሲኖርዎ ለገሀር የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ላይ ወደሚገኘው ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ፡፡
አሊያም በስልክ ቁጥር +251115581012/ +251115581025 ይደውሉልን፣ ወይም
በኢሜል አድራሻችን፡ diasporabranch@cbe.com.et ይጻፉልን፡፡
11.1K views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ