Get Mystery Box with random crypto!

መረጃዎን ወቅታዊ አድርገዋል? ===================== ውድ ደንበኞቻችን የኢትዮጵያ ብሔ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

መረጃዎን ወቅታዊ አድርገዋል?
=====================

ውድ ደንበኞቻችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት ባንካችን ለበርካታ ወራት ሲያካሂደው የቆየው የደንበኞቹን መረጃ የማደራጀትና የማጥራት ስራ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች መረጃችሁን ወቅታዊ ያላደረጋችሁ ደንበኞቻችን በቀረው አጭር ጊዜ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ በመቅረብ መረጃችሁን እንድታሟሉ እንጠይቃለን፡፡