Get Mystery Box with random crypto!

እናስታውስዎ! ======== መረጃችሁን ወቅታዊ ያላደረጋችሁ ደንበኞቻችን ቀነ ገደቡ ግንቦት 10 | Commercial Bank of Ethiopia - Official

እናስታውስዎ!
========

መረጃችሁን ወቅታዊ ያላደረጋችሁ ደንበኞቻችን ቀነ ገደቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከመጠናቀቁ በፊት በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ በመቅረብ መረጃችሁን እንድታሟሉ እንጠይቃለን፡፡