Get Mystery Box with random crypto!

Commercial Bank of Ethiopia - Official

የሰርጥ አድራሻ: @combankethofficial
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 120.27K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 75

2022-08-23 10:55:12
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በመካሄድ ላይ ያለውን ኤግኢቢሽን እና ባዛር የመግቢያ ትኬት
በሲቢኢ ብር መተግበሪያ ‘Market Place’ ባሉበት ይቁረጡ!
===================================
የሲቢኢ ብርን መተግበሪያ ሞባይሎ ላይ ለመጫን፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
9.7K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 17:16:45
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቻፓ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
=======================
ስምምነቱ ደንበኞችን ሲቢኢ ብርን ጨምሮ ከባንኩ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ጋር በማስተሳሰር የተቀላጠፈ እና ዘመናዊ የክፍያ አገልግሎት ማቅረበ የሚያስችል ነው፡፡

ቻፓ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ (CHAPA Financial Technologies SC) ደንበኞችን የመመልመል፣ ከሲቢኢ ብር እና ከሌሎች የባንኩ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ጋር የማስተሳሰር፣ የ24 ሰዓት የደንበኞች አገልግሎት የመስጠት እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን የሚያከናውን ይሆናል፡፡

በዚህ መሰረት ደንበኞች ጊዜ ቆጣቢ፣ ምቹና እና ቀልጣፋ፣ በጊዜና ቦታ ያልተገደበ በተለያዩ አማራጮች የላቀ የክፍያ አገልግሎት የሚያገኙበት አሰራር ይመቻቻል፡፡

ቻፓ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ የተለያዩ የክፍያ ስርዓቶችን እና አማራጮችን ተግባራዊ ለማድርግ በሀገር አቀፍ የክፍያ ስርዓት አዋጅ ቁጥር 718/2011 ፈቃድ የተሰጠው ሀገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡
10.9K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 14:28:56
በሲቢኢ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ባንክዎ በእጅዎ ነው!
5.2K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 10:34:30
Call for Job Interview Session
(Collateral Valuator (Agricultural Engineer))
==================
Dear Applicants,
Thank you for your application for the position of Collateral Valuator (Agricultural Engineer) for Commercial Bank of Ethiopia.

We are pleased to invite you for an interview session to be conducted on Friday June 24, 2022 at 02:00 local time in the morning at Head Office 8th Floor.

Please check name lists of interviewees using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Collateral_Valuator_Agricultural_Engineer_officer_54338a7910.pdf
7.1K views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 16:48:41
ታማኝነት እና ማታለል በሥራ ቦታ
========================
ታማኝ ሰዎች እነደ ሥራ ባልደረባ፣ ጎረቤት እና ዜጋ እምነት የሚጣልባቸው ናችው፡፡ በሌላ በኩል አታላዮች ያልተገባ ጥቅም ፍለጋ በሚፈጽሟቸው የማጭበርበር ድርጊቶች ሀገርና ህዝብ የሚጎዱ ናቸው፡፡

• ለመሆኑ የታማኝ ሰዎች መገለጫዎች ምን ይመስላሉ? የአታላዮችስ?
• አታላዮች በማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ምን ይመስላል?
• በስራ ቦታ የሚታዩ የማታለል ድርጊቶች ምንድናቸው?
• በስራ ቦታ ስንት ዓይነት የማታለል አይነቶች አሉ?
• ማታለልን እንዴት ማስቆም እንችላለን?

ከታች በተመለከተው ማስፈንጠሪያ (link) የተያያዘው ጽሁፍ ምላሽ አለው፡፡
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Cheating_Vs_Honesty_in_the_workplace_June_2022_6ec2b81ae7.pdf
5.0K views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 12:02:50
Invitation to Local Competitive #Bid
=========
Commercial Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of 700,000 rubber bands with Bid No. 202/2021/22.

Interested bidders can get the full information on our website using the following link:

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Bid_202_2021_22_8bd21af0e5.pdf
5.9K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 08:11:06
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከውጭ ሀገር ገንዘብ ለመላክ በርካታ አማራጮች አቅርቦልዎታል!
6.2K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 12:00:20
5.2K viewsedited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 12:00:14 ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ሐዋላ ቀን
International Day of Family Remittances (IDFR)
==========
ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ሐዋላ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ8ኛ ጊዜ ‘በዲጂታልና እና በፋይናንስ አካታችነት መልሶ ማገገም እና ተቋቁሞ ማለፍ’ ‘Recovery and resilience through digital and financial inclusion’ በሚል መሪ ቃል በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ሐዋላ ቀን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የውሳኔ ቁጥር (A/RES/72/281) የፀደቀ ሲሆን እ.ኤ.አ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በየአመቱ ሰኔ 9 ቀን (ጁን 16) ይከበራል፡፡

ቀኑ ከ800 ሚሊዮን በላይ ቤተሰቦቻቸውን ሕይወት ለማሻሻል እና የልጆቻቸውን የወደፊት ተስፋ ብሩህ ለማድርግ እጅግ አስቸጋሪ በሚባል ሁኔታ ውስጥ ሳይቀር እያለፉ ወደሃገር ቤት ገንዘብ የሚልኩ ከ200 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች (ግማሽ ያህሉ ሴቶች ናቸው) አስተዋፅዖ የሚዘከርበት ነው፡፡

ዓለም አቀፍ ሐዋላ በታዳጊ ሃገራት ዜጎች ህይወት ውስጥ እጅግ ወሳኝ የሆነ ለውጥ የሚያመጣ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሐዋላ መልክ ወደ ታዳጊ ሀገራት የሚላከው ገንዘብ ሀገራቱ ከዓለም አቀፍ ለጋሾች ከሚያገኙት ይፋዊ የልማት ዕርዳታ በሦስት እጥፍ የሚበልጥ ነው።

ባለፉት ሀያ ዓመታት በሐዋላ የሚላከው የገንዘብ መጠን በአምስት እጥፍ ያደገ ሲሆን፣ ይህም በተቀባይ ሀገራት በኢኮኖሚያዊ እድገት መቀዛቀዝ ምክንያት ያጋጠሙ ችግሮችን ለመቋቋም አግዟል፡፡ በዓለም ባንክ ሪፖርት መሠረት በ2021 ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ወዳላቸው ሀገሮች 605 ቢሊዮን ዶላር በሐዋላ መልክ ተልኳል፡፡

ወደሃገራችን በሐዋላ የሚላከው የውጭ ሃገር ገንዘብ በአብዛኛው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል የሚገባ ሲሆን፣ ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለሀገር ኢኮኖሚ ያለውን ከፍተኛ ፋይዳ መሠረት በማድረግ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ የሚረዱ የተለያዩ ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ በማድግ ላይ ይገኛል፡፡

ከዚሁ ጋረ በተያያዘ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ቤት ለመስራትና ሌሎች ቋሚ ንብረቶችን ለማፍራት የሚያስችላቸውን ብድር (የዳያሰፖራ ሞርጌጅ፣ የግልና ቢዝነስ ብድር) ባንኩ ያመቻቸ ሲሆን፣ ይህም በርካታ የውጭ ምንዛሬ ወደሃገር ውስጥ እንዲገባ እያገዘ ይገኛል፡፡

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህብረተሰቡ በጥቁር ገበያ የሚያደርገውን የውጭ ምንዛሪ ዝውውር በማስቀረት ወደባንክ እንዲመጣ ለማበረታታት የተለያዩ ሥራዎችን የሚሠራ ሲሆን፣ ከውጭ ሀገር የሚላክላቸውን ገንዘብ ከባንኩ የሚቀበሉ እና በባንኩ የሚመነዝሩ ደንበኞችን በዕጣ የሚሸልምበት መርሀ-ግብር (ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!) ተጠቃሽ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ሐዋላ ቀንን በማስመልከት ሁሉም ህብረተሰብ ወደ ሀገር ቤት የሚልከውን የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንክ በኩል ብቻ በማድረግ ለሀገር ልማት የበኩሉን አስተዋጻኦ እንዲያበረክት መልእክት ያስተላልፋል፡፡
5.2K viewsedited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 16:42:55
Call for Written Exam
==================
Dear Applicants,

Thank you for your application for the position of Collateral Valuator (Agricultural Engineer) for Commercial Bank of Ethiopia.

We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday June 18, 2022 at 02:00 local time (Morning) at CBE’s Zagwe Building, Lideta, Addis Ababa.

N.B. You are required to provide your ID card or Passport. Using a mobile phone is prohibited.

Please check name lists of applicants to seat for the written exam using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Collateral_Valuator_Agricultural_Engineer_officer_for_Telegram_155bdc6ce8.pdf
9.6K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ