Get Mystery Box with random crypto!

ታማኝነት እና ማታለል በሥራ ቦታ ======================== ታማኝ ሰዎች እነደ ሥራ ባ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ታማኝነት እና ማታለል በሥራ ቦታ
========================
ታማኝ ሰዎች እነደ ሥራ ባልደረባ፣ ጎረቤት እና ዜጋ እምነት የሚጣልባቸው ናችው፡፡ በሌላ በኩል አታላዮች ያልተገባ ጥቅም ፍለጋ በሚፈጽሟቸው የማጭበርበር ድርጊቶች ሀገርና ህዝብ የሚጎዱ ናቸው፡፡

• ለመሆኑ የታማኝ ሰዎች መገለጫዎች ምን ይመስላሉ? የአታላዮችስ?
• አታላዮች በማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ምን ይመስላል?
• በስራ ቦታ የሚታዩ የማታለል ድርጊቶች ምንድናቸው?
• በስራ ቦታ ስንት ዓይነት የማታለል አይነቶች አሉ?
• ማታለልን እንዴት ማስቆም እንችላለን?

ከታች በተመለከተው ማስፈንጠሪያ (link) የተያያዘው ጽሁፍ ምላሽ አለው፡፡
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Cheating_Vs_Honesty_in_the_workplace_June_2022_6ec2b81ae7.pdf