Get Mystery Box with random crypto!

Commercial Bank of Ethiopia - Official

የሰርጥ አድራሻ: @combankethofficial
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 120.27K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 71

2022-09-22 15:59:00
8.8K viewsedited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 10:07:27
ይመልሱ ይሸለሙ!
==========
የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 6ኛ ዙር የፌስቡክ እና የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር በዋናው እና በሲቢኢ ኑር ገፆች ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

ቀጥሎ በተቀመጡት አድራሻዎች በመግባት የገፆቻችን ተከታይ እና ቤተሰብ በመሆን በውድድሩ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡
ዋናው የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/combanketh
የሲቢኢ ኑር የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/cbenoor
ዋናው የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankethofficial
የሲቢኢ ኑር የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankcbenoorofficial

ማስታወሻ፡ የአሸናፊዎችን ዝርዝር ጠቅለል አድርገን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
9.9K viewsedited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 09:35:55
Call for Job Interview Session
(Attorney)
==================
Dear Applicants,
Thank you for your application for the position of Attorney for Commercial Bank of Ethiopia.

We are pleased to invite you for an interview session to be conducted on Saturday Sept. 24, 2022 starting at 02:00 local time (Morning) at CBE Zagwe Building/Lideta/ in the Legal Division Office, Addis Ababa.

Please check name lists of interviewees using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Attornney_interview_8ae78d8568.pdf
9.3K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 14:12:29
ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ግዙፍ ድርሻ፡፡
=============================
#DIGITALETHIOPIA
በ2021/22 በጀት ዓመት 425 ሚሊዮን የገንዘብ ልውውጦች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች የተከናወኑ ሲሆን፣ ይህም በገንዘብ ደረጃ ከብር 1.2 ትሪሊዮን በላይ ነው፡፡
11.1K viewsedited  11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 15:59:03
12.5K viewsedited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 14:23:29
በስልክዎ ይመዝገቡ....
በሲቢኢ ብር ኑሮዎን ያዘምኑ!
===============
ወደ *847# በመደወል ወይም የሲቢኢ ብርን መተግበሪያ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በማውረድና ሞባይልዎ ላይ በመጫን ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግዎ ምዝገባዎን በማካሄድ የሲቢኢ ብር ደንበኛ ይሁኑ!

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
12.5K views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 09:27:08
ይመልሱ ይሸለሙ!
==========
የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 5ኛ ዙር የፌስቡክ እና የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር በዋናው እና በሲቢኢ ኑር ገፆች ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

ቀጥሎ በተቀመጡት አድራሻዎች በመግባት የገፆቻችን ተከታይ እና ቤተሰብ በመሆን በውድድሩ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡
ዋናው የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/combanketh
የሲቢኢ ኑር የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/cbenoor
ዋናው የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankethofficial
የሲቢኢ ኑር የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankcbenoorofficial
13.3K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 14:54:21
Call for Written Exam - Senior legal compliance officer
==================

Dear Applicants,

Thank you for your application for the position of Senior legal compliance officer for Commercial Bank of Ethiopia head office.

We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday Sep 17, 2022 at 02:00 local time (Morning) at CBE’s Zagwe Building, Lideta, Addis Ababa.

N.B. You are required to provide your ID card or Passport. Using a mobile phone is prohibited.

Please check lists of applicants to seat for the written exam using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Senior_legal_complaince_officer_cf08587a47.pdf
24.7K views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 14:27:46
Call for Written Exam - legal compliance officer
==================

Dear Applicants,

Thank you for your application for the position of legal compliance officer for Commercial Bank of Ethiopia head Office.

We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday Sep 17, 2022 at 02:00 local time (Morning) at CBE’s Zagwe Building, Lideta, Addis Ababa.

N.B. You are required to provide your ID card or Passport. Using a mobile phone is prohibited.

Please check lists of applicants to seat for the written exam using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Legal_complaince_officer_5fbf70a945.pdf
19.0K views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:06:38
“ለመላው ኢትዮጵያን፤ ለኢትዮጵያ መከላከያ እና ፀጥታ ኃይሎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በሙሉ እንኳን ለ 2015 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የጤንነትና የብልፅግና ዓመት እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።” አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚደንት
21.5K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ