Get Mystery Box with random crypto!

ይመልሱ ይሸለሙ! ========== የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 5ኛ ዙር የፌስ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ይመልሱ ይሸለሙ!
==========
የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 5ኛ ዙር የፌስቡክ እና የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር በዋናው እና በሲቢኢ ኑር ገፆች ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

ቀጥሎ በተቀመጡት አድራሻዎች በመግባት የገፆቻችን ተከታይ እና ቤተሰብ በመሆን በውድድሩ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡
ዋናው የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/combanketh
የሲቢኢ ኑር የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/cbenoor
ዋናው የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankethofficial
የሲቢኢ ኑር የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankcbenoorofficial