Get Mystery Box with random crypto!

Commercial Bank of Ethiopia - Official

የሰርጥ አድራሻ: @combankethofficial
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 120.27K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 69

2022-10-07 11:03:14
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ትኬቶን
ካሉበት ሆነው በቀላሉ መግዛት ይችላሉ!
4.5K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 17:52:13
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከምስራቅ አፍሪካ ባንኮች በ3ኛ ደረጃ ተቀመጠ፡፡
============
አፍሪካን ቢዝነስ ባወጣው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2022 ባስመዘገበው አፈፃፀም በ929 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ከምስራቅ አፍሪካ ባንኮች መካከል በ3ኛ ደረጃ ተቀምጧል፡፡

የኬኒያዎቹ Equity Bank Group (1,558 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል) እና KCB Bank (1,233 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል) የመጀመሪያውን እና ተከታዩን ስፍራ ይዘዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 22 ቢሊዮን ዶላር ጠቅላላ ሀብት በማስመዝገብ ከሁሉም የምስራቅ አፍሪካ ባንኮች ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዝ ሲሆን፣ ከEquity Bank Group እጥፍ የሚጠጋ ኃብት እንዳለው አፍሪካን ቢዝነስ በሪፖርቱ ጠቅሷል።
422 views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 17:48:33
የአሸናፊዎች ዝርዝር
=========
ለአሸናፊዎች ሽልማቱ የሚደርሰው በሲቢኢ ብር በመሆኑ የሲቢኢ ብር ደንበኛ ካልሆኑ ወደ *847# በመደወል ወይም የሲቢኢ ብርን መተግበሪያ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በማውረድና ሞባይልዎ ላይ በመጫን ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግዎ ምዝገባዎን በማካሄድ ሽልማቱን ይቀበሉ፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
645 views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 09:39:24
የ CANAL+ ክፍያዎን
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ካሉበት በቀላሉ ይክፈሉ!
4.8K views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 16:41:18
Call for Written Exam - IS Auditor
==================

Dear Applicants,

Thank you for your application for the position of IS Auditor for Commercial Bank of Ethiopia.

We are pleased to invite you to take a written exam on Thursday Oct 06, 2022 at 03:00 local time
(morning) at CBE Zagwe Building, 3rd floor, Lideta, Addis Ababa.

N.B. You are required to provide your ID card or Passport. Using a mobile phone is prohibited.

Please check name lists of applicants to seat for the written exam using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Is_Audit_b049aabecd.pdf
5.1K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 15:42:25
Invitation for Local and International Competitive #Bid

=========
Commercial Bank of Ethiopia invites interested and qualified bidders/ suppliers for the purchase of the following goods/service:

1. Data Governance Tool(Local Competitive Bid, Bid No. 39/2022/23)
2. Digital Card Solution (Local Competitive Bid, Bid No. 42/2022/23)
3. End-to-End Wholesale & Retail Lending Process Digitalization Tool (International Competitive Bid, Bid No. 41/2022/23 )

Interested bidders can get the full information on our website using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Bid_39_41_42_2022_23_497f1a5240.pdf
5.6K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 11:33:42
የዋይፋይ ክፍያዎን
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ባሉበት በቀላሉ ይክፈሉ!
6.4K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 15:52:50
9.2K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 11:41:48
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢሬቻ ክብረ በዓል ስፖንሰር በመሆኑ የተሰማውን ታላቅ ደስታ ገለፀ፡፡
===========================================
ይህ የተገለፀው ባንኩ በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ያደረገው የኢሬቻ ክብረ በዓል አካል በሆነውና በስካይላይት ሆቴል በተከናወነው 2ኛው የቱሪዝም ሽልማት እና የሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ የቁንጅና ውድድር ዝግጅት ላይ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሱራ ሳቀታ በዝግጅቱ ላይ እንደገለፁት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኦሮሞ ሕዝብ ታላቅ የምስጋና በዓል የሆነው ኢሬቻ የ2015 ዓ.ም ክብረ በዓል አካል በመሆኑ ታላቅ ክብር ተሰምቶታል፡፡

የኦሮሞ ህዝብ ያሉትን እንደገዳ ሥርዓት እና ኢሬቻ የመሳሰሉ የማይዳሰሱ እና ሌሎች የሚዳሰሱ የቱሪስት መስህቦችን በማልማት የክልሉ ህዝብ እና የሀገራችንን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት አካል ለመሆን ባንኩ ዝግጁ መሆኑን አቶ ሱራ አረጋግጠዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎቱን ካስፋፋባቸው አካባቢዎች መካከል የኦሮሚያ ክልል አንዱ መሆኑንም የገለፁት አቶ ሱራ ፣ ህዝቡና መንግስትም የባንኩን አግልግሎቶች በመጠቀም ከባንኩ ጎን እንዲቆሙ ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡ ፡፡

አቶ ሱራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኦሮሚያ ክልል እና የህዝቧ የልማት አጋር ለመሆን በቁርጠኝነት መነሳቱን አረጋግጠው፣ መልካም የኢሬቻ በዓል ተመኝተዋል፡፡

2ኛው የቱሪዝም ሽልማት እና የሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ የቁንጅና ውድድር ዝግጅት በቱሪዝም ዘርፍ በኦሮሚያ ክልል የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦችና ተቋማት ሽልማት እና እውቅና በመስጠት እንዲሁም በያዝነው አመት የቱሪዝም አምባሳደር ሆና ኦሮሚያን የምታስተዋውቀውን ቆንጆ በመምረጥ ተጠናቋል፡፡
9.9K views08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 09:54:16
የራይድ ሾፌር ኖት?
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ የራይድ ክሬዲትዎን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ገቢ ያድርጉ!
8.8K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ