Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ወደ እናት ሃገርዎ በሰላም መጡ! Welcome Home! ================ በዳያስ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

እንኳን ወደ እናት ሃገርዎ በሰላም መጡ!
Welcome Home!
================

በዳያስፖራ ቅርንጫፋችን ይገልገሉ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንኳን ወደ እናት ሃገርዎ በሰላም መጡ እያለ ለዳያስፖራ ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ በደስታ ይገልጻል፡፡

አገልግሎት ለማግኘት ወይም ጥያቄ ሲኖርዎ ለገሀር የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ላይ ወደሚገኘው ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ፡፡
አሊያም በስልክ ቁጥር +251115581012/ +251115581025 ይደውሉልን፣ ወይም
በኢሜል አድራሻችን፡ diasporabranch@cbe.com.et ይጻፉልን፡፡