Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-01-09 08:09:54
ካንተ ጀርባ ሆነዉ ለሚያወሩ ሠወች አትጨነቅ

እነሡ የራሣቸዉን መንገድ ማስመር ተስኑዋቸዉ

ያንተን ( ያንቺን ..የኔን) ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ

ናቸዉ አንተ ግን ሁሌም የራስህን መንገድ ተከተል !!!

#ሼር


የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ቁጥር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ  ቢሆንም መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ አይረሱ ። 

ስልክ
          +251927707000
ቴሌግራም @BeGood16



https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
2.4K viewsedited  05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 21:49:16 ይሄንን አዳምጡና  የሕይወታችሁ ልምድ አድርጉት ብዙ ታተርፋላችሁ!
  መልካም ሰንበት!

https://vm.tiktok.com/ZMFKhWMC1/
https://vm.tiktok.com/ZMFKhWMC1/
3.5K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 16:43:32
ማጣት የማይለመድ የሰው ልጆች የእሳት ጅራፍ ነው ። ማጣት ቀና ያለውን አንገቱን ይሰብረዋል ።

ማጣት የከበረውን ያዋርደዋል ። ማጣት ትላንት በሰጣቸው ሰዎች እንዲሰደብ ያደርገዋል ።

ያጣ ሰው ጥበብ ቢናገር አበደ ይባላል ። እውቀት ቢናገር ምነው ዝም ባለ ይባላል ። ሰው የእውነት ሳይሆን የገንዘብ አገልጋይ በሆነበት ዓለም ፣ ያጡት ላይ ድንጋይ መጫን ይቀናዋል ።

የመሸው ቀን ይነጋል ፣ የጠፋውም ሀብት ይመጣል ። ወዳጄ ሆይ በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈውን ፈጣሪን ተስፋ አድርግ ። “ጊዜ የማይሽረው ቍስል የለም ።

ይሄንን አዳምጡና  የሕይወታችሁ ልምድ አድርጉት ብዙ ታተርፋላችሁ!
  መልካም ሰንበት!

https://vm.tiktok.com/ZMFKhWMC1/
https://vm.tiktok.com/ZMFKhWMC1/


  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
2.3K viewsedited  13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 10:05:08 ይሄንን አዳምጡና  የሕይወታችሁ ልምድ አድርጉት ብዙ ታተርፋላችሁ!
  መልካም ሰንበት!

https://vm.tiktok.com/ZMFKhWMC1/
https://vm.tiktok.com/ZMFKhWMC1/
539 views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 08:35:47
ስለእውነት አመሰግናለሁ 2023ሺ  ጉዞ ወደ   5ሺ  እንድረስ  ተባበሩኝ

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን 

ከጥር 1/2015   ጀምሮ   ምሽት 12 ሰዓት ላይ በየቀኑ  በTikTok  አጫጭር  አስተማሪ ቪዲዮ መልቀቅ እንጀምራለን ይከታተሉን!
       tiktok 
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
1.3K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 08:33:35
3 ተኛው ተሸላሚ
1.2K views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 08:33:15
ሁለተኛ ተሸላሚ
1.2K views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 08:32:52
የመጀመሪያ ተሸላሚ
1.2K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 19:15:32
ስለእውነት አመሰግናለሁ 2000ሺ ጉዞ ወደ   5ሺ  እንድረስ ተባበሩኝ

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን 

ከጥር 1/2015   ጀምሮ   ምሽት 12 ሰዓት ላይ በየቀኑ  በTikTok  አጫጭር  አስተማሪ ቪዲዮ መልቀቅ እንጀምራለን ይከታተሉን!
       tiktok 
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
2.4K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 18:59:48 የገና በዓል ሲመጣ ምን ትዝ ይላቸዋል? ትውስታ ነገሩኝ በጣም ደስ የሚል ትውስታ ለነገረኝ እሸልማለው። comment ላይ ያስቀምጡው በወስጥ መስመር መላክ አይቻልም   @BiniGirmachew   @BiniGirmachew   @BiniGirmachew
2.4K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ