Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-01-16 07:45:09
አልፈልግም ማለት አልፈልግም ነው

አቁም ማለት አልፈልግም ነው

መሸሽ ማለት አልፈልግም ነው

እምቢ ማለት አልፈልግም ነው

መግፋት /መገፍተር ማለት አልፈልግም ነው

ተወኝ ማለት አልፈልግም ነው

ዝግጁ አይደለሁም ማለት አልፈልግም ነው

ዞር በል ማለት አልፈልግም ነው

መጮህ ማለት አልፈልግም ነው

እረፍ ማለት አልፈልግም ነው

ማለቀስ ማለት አልፈልግም ነው

@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
4.5K viewsedited  04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 21:29:10 ደሴ ላይ ስለምንሠጠው ስልጠና ሙሉ መረጃ እና የስልጠና ቦታ   ነገ ጥዋት 4 ሰዓት ላይ እናሳውቃለን!

እስከዚያው ፍላጎት ያላችሁ አባላቶቻችን

ፍላጎታችሁን @Sew_Hun_Bini

እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን!
  
1.9K viewsedited  18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 20:34:41 ደሴ ውስጥ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን አባል አለ? አሁን ደሴ የምትኖሩ ማለቴ ነው

ደሴ ውስጥ አጠር ያለ ስልጠና አለ ለ3 ቀን የሚሰጥ ምናልባት በተመጣጣኝ ዋጋ ስለሆነ በቀጥታ በቴሌግራም ላይ አዘጋጁን በቀጥታ @Sew_Hun_Bini ማናገር ይችላሉ

ለማንኛውም የስነልቦና ችግር
2.6K viewsedited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 19:31:37 እራስህን ሁን፦

     በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? ሌላውን ለመምሰልስትሞክር፤ የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው።

እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..
ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር።

@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
3.1K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 14:56:10
1.3K views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 02:45:22 ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ

​ለስህተትህ ፣ለውድቀትህ ፣ለድክመትህ ፣ ለጥፋትህ ሌሎችን ምክንያት አታድርግ፡፡
ላንተ ማጣት ሌሎችን ተጠያቂ አታድርግ፡፡

በወደክ ቁጥር ጣትህን በሌሎች ላይ ከቀሰርክ ወድቀህ ትቀራለህ፡፡ለምታደርገው ነገር በሙሉ ራስህን ጠይቅ፡፡ ለምትራመደው እርምጃ ራስህ ሀላፊነት ውሰድ፡፡

መልካም ቀን
@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
656 views23:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:12:19 ዛሬ አንድ እናት ልጃቸውን ሲመክሩ ከሰማሁት

"ልጄ ደስታ ዱሪዬ አይደለም። በየመጠጥ ቤቱና በየጫት ቤቱ አትፈልገው እባክህን እኔ እናትህን አዳምጥ ምን አለ እናቴን በሰማሁ የምትልበት ቀን ይመጣል ።"

@BiniGirmachew     @BiniGirmachew

ሁሌም ቢሆን

ራስህን ከመጣልህ በፊት አስብ
2.9K viewsedited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:31:21
ሰላም እንዴት ናችሁ?

በቅርቡ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የአባልነት ምዝገባ እንጀምራለን
ዝግጁ ናችሁ????

ለህይወታችሁ የሚጠቅሙ ስልጠናዎችንና ብዙ ጠቀሜታዎችን ያገኛሉ!

ዝርዝር መረጃ ይዘን በቅርብ እንመለሳለን!

ሁሌም  የተለመደውን አስተያየታችሁን እንድትሰጡን እንፈልጋለን!

በተጨማሪ ማንኛውንም መረጃ ለመጠየቅ


ስልክ
          +251927707000
         
በቴሌግራም ለማናገር   @Sew_Hun_Bini



ማስታወሻ

  የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ቁጥር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ!

https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ እንዳለብዎ ግን እንዳይረሱ። 

ስልክ
          +251927707000
         
ቴሌግራም  @Sew_Hun_Bini

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  ለአይምሮ ሰላም ተግተን እንሰራለን
1.2K views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:29:53
1.1K views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:00:36
ብቸኝነትህን ያመጣው ብቻህን መሆንህ አይደለም፡፡ አብሮህ ያለውን አለማወቅህ እንጂ፡፡
 
የስነልቦና ባለሞያ
. . . Bini Girmachew


አካባቢህን ካላወቅህ በሰዎች መካከል ሆነህ እንኳን ብቻህን ትሆናለህ፡፡ አካባቢህን ካወቅከው ግን መቼም ብቻህን አትሆንም፡፡

#መልካም_....



@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
1.4K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ