Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-31 07:17:51 ዛሬ የስነልቦና ቀጠሮ ያላቸው በሙሉ ሰኞ እንድትመጡ
3.8K views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:23:33
ለፍቅርኛ  እና ለባለትዳሮች   ልዩ ስልጠና  በቴሌግራም  በተመጣጣኝ ዋጋ

ስልጠናው እንዳያመልጣቸው

እየተመዘገባቹው
2.1K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 06:47:03 በቀጥታ ጥያቄ እና መልስ በ Live stream በቴሌግራም ቤትኛው  ሰዓት ይሁን ?

ቅዳሜ  ከምሽቱ 3 እክከ 4

እሁድ    ከምሽቱ 3 እክከ 4

አርብ ከምሽቱ 3 እክከ 4
3.9K views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 23:15:06 https://t.me/Asharaye?livestream=331d2d1695c24b4024
241 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 21:47:05 https://t.me/Asharaye
1.3K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 14:40:03
ይነበብ

ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  ቤተሰቦች የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ን የዩቲዩብ ገጽ subscribe አድርጉ የምንሰራውን አግዙ እያልን ብዙ ግዜ ብንናገርም በፍቅር ጥያቄያችንን ተግባራዊ ያደረጉ ጥቂት ብቻ ናቸው። ለምን ጥቂቶች ብቻ?

ምንም የማይጠቅመን ቦታ ስንርመሰመስ አይደል የምንውለው?
እራሳቸውን  የሚለውጥ ነገር ነው  የሚቀርብላቸው ተግባራትን ለመፈጸም እጃችን እሚታሰረው ስለምንድን ነው?

ሰው ሁን ከሰውም ሰውሁን  ልትደግፉ የምትችሉበት አንዱ እና ዋነኛው መንገድ ይህ እንደሆነ ጠፍቷችሁ ነው?

አሁንም ደግመን እንጠይቃለን ፈጣሪ በፈቀደልን መልኩ መልካም ስራዎችን ወደናንተ ለማድረስ እየሰራን ነው። ከዚህ በብዙ መስራት እንድንችል ግን የእናንተም ድጋፍ ያስፈልገናል። ምን እናግዝ ካላችሁን ሁላችሁም ይህን ጽሁፍ የምታነብ በጠቅላላ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ በመግባት ሰው ሁን ከሰውም ሰውን Subscribe እንድታደርጉ በመልካም ስራችን እንጠይቃለን።

በተጨማሪም ይህን መልዕክት ለሁሉም ለሰው ልጅ  አድርሱልን። ለምትሰጡን መልካም ምላሽ ፈጣሪ ያክብርልን።


YouTube subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ










3.2K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 14:15:00 ለፍቅርኛ  እና ለባለትዳሮች   ልዩ ስልጠና  በቴሌግራም  በተመጣጣኝ ዋጋ

_በፍቅር መሀል ምንም አይነት ግጭቶች እንዳይከሰቱ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?


_በፍቅርዎ ላይ ችግር ተከስቷልን? ታዲያ ችግሩን መቅረፍ ጊዜው አሁን ነው። እንዴት?

_አዳዲስ የሆኑ የፍቅር ማጠናከሪያ ዘዴዎችን በመጠቀም ትዳርዎን ስኬታማ ማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉን?

_በጓደኛዎ ተፈላጊነትንና ተቀባይነትን የሚጎናፀፉበት መንገዶች እንዳሉ ያወቃሉ?

_የፍቅር ግንኙነቶች የሚፈርሱበት ምክንያት ምንድን ናቸው? መፍትሔውስ ምንድን ነው?



_ለታላቅ ፍቅር (ትዳር) የሁለቱም አስተሳሰብ አንድ መሆን ሲችል ነው የሚለው የተሳሳተ አመለካከት እንደሆነ ያውቃሉን?

_በሴቶችና በወንዶች መካከል ትልቅ የባህሪ የስሜትና የአመለካከት ልዩነት እንዳለ ያውቃሉን?

_ፍቅረኞች ሊጠይቋቸው የሚፈልጉት ጥያቄዎች የትኞቹ ናቸው? መልሶቹስ?

እነዚህንና የመሳሰሉትን በፍቅር ዙሪያ ጥሩ ትምህርት አዘል ስልጠናዎች አዘጋጅተናል 

_እኛ ትልቅ የፍቅር መገለጫዎች አድርገን የምናያቸው አስር የተሳሳቱና የተዛቡ የፍቅር እምነቶች እንዳሉ ያውቃሉን?


ስልጠናው የሚሰጠው በስነልቦና ባለሞያ መሆኑንስ ያወቃሉ?


ይህን በፍቅራችን መሀል በሁሉም አቅጣጫ ያለብንን ደካማ ጎናችንንና ምን ማድረግ እንዳለብን የሚያስተምረንን ትምህርታዊ ስልጠና ሳበረክት በጣም ደስ እያለኝ ነው።


ችግሮች ከመምጣታቸው በፊት መፍትሔውን  ብናውቅ የበለጠ እንጠቀማለን ከሁሉም  እንቀረፋቸዋለን

ከዚህ ታላቅ ስልጠና  ወደፊት በፍቅራችን መሀል ሊያጋጥሙን የሚችሉትንና አሁንም የገጠሙንን ችግሮች ወለል አድርጎ የሚያሳይ ስለሆነ ልንገምተው የማንችለውን ቁም ነገር እንደምንቀስምና እውነተኛው ፍቅራችን የበለጠ አብቦና ጠንክሮ እንደምናይ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።

በዚህ ስልጠና  በእርግጠኝነት  ይደሰታሉ

ስልጠናው የሚሰጠው በonline በቴሌግራም ነው ለፍቅረኛሞች እና ለባለትዳሮች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና ነው ፈጥነው ይመዝገቡ!
የመመዝገቢያ ዋጋ ለአንድ ዓመት 2,600ETB ብቻ
➯ በዓመት ሁለት ጊዜ በነጻ የስነልቦና ማማከር ያገኛሉ

ለመመዝገብ ከወሰኑ ከታች ባለው የባንክ አድራሻ ገንዘቡን አስገብተው ደረሰኝ ሲልኩ ወደ VIP CHANNEL መቀላቀል ይችላሉ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Biniam Girmachew
1000490659173 

በTeleBirr ለመላክ ➯ 0927707000 ላይ አስገብተው

ደረሰኝ(Screenshot) @Begood16 ላይ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ

   @BiniGirmachew
   @BiniGirmachew
   @BiniGirmachew


ማስታወሻ

የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ

https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የስነልቦና ሕክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም
2.9K views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 11:24:13
3.5K views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 08:46:21 ችግሮች የሕይወት መጨረሻ አይደሉም

የሚል ትምህርት  በ YouTube ይከታተሉ!









3.8K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 19:49:54 ችግሮች የሕይወት መጨረሻ አይደሉም

የሚል ትምህርት  በ YouTube ይከታተሉ!









2.2K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ