Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-02-01 19:42:55
የአባልነት ክፍያ ለአንድ  አመት 2580 ብር ብቻ
   የአባልነት መታወቂያ እናዘጋጃለን!
   የክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ እንሰጣለን!
         ለአባላት


   አባል ለመሆን  ከወሰኑ *ከታች ባሉት በሚመችዎት የክፍያ  አማራጮች መክፈል ይችላሉ!
➽ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Biniam Girmachew kebede 1000490659173

➽ በTeleBirr ለመክፈል ➯

0927707000 ላይ አስገብተው ደረሰኝ ወይም (Screenshot)  @Sew_Hun_Bini ላይ በመላክ አባል መሆን ይችላሉ!

➽  አድራሻ፡ ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ

➽ በጎግል ማፕ ያለንበት ቦታ ድረስ መምጣት ከፈለጉ:https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!

ውጭ ሀገር ያላቸው በPayPal  መክፈል ትችላላችሁ  ሌሎችም አማራጭም አለ 
1.2K viewsedited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 13:59:03 ሰላም ከዛሬ ጥር 3/05/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የአባልነት ምዝገባ ይካሂዳል! አስፈላጊነት ይህ የአባልነት ምስረታ ያስፈለገው ምክንያታዊና ሚዛናዊ አስተሳሰብን የተላበሰ፣ የተስተካከለ የልቦና ውቅር (mind set) ይዞ ሰውን እና ሰውነትን ማዕከል ያደረገ (Humanistic) ትውልድ ለመፍጠር፡፡ በራሱ የሚተማመን፤…
2.8K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 06:50:05 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን pinned «ሰላም ከዛሬ ጥር 3/05/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የአባልነት ምዝገባ ይካሂዳል! አስፈላጊነት ይህ የአባልነት ምስረታ ያስፈለገው ምክንያታዊና ሚዛናዊ አስተሳሰብን የተላበሰ፣ የተስተካከለ የልቦና ውቅር (mind set) ይዞ ሰውን እና ሰውነትን ማዕከል ያደረገ (Humanistic) ትውልድ ለመፍጠር፡፡ በራሱ የሚተማመን፤…»
03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 15:20:51
2.7K views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 15:19:45 ሰላም

ከዛሬ ጥር 3/05/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የአባልነት ምዝገባ ይካሂዳል!

አስፈላጊነት

ይህ የአባልነት ምስረታ ያስፈለገው ምክንያታዊና ሚዛናዊ አስተሳሰብን የተላበሰ፣ የተስተካከለ የልቦና ውቅር (mind set) ይዞ ሰውን እና ሰውነትን ማዕከል ያደረገ (Humanistic) ትውልድ ለመፍጠር፡፡ በራሱ የሚተማመን፤ በስሜት የማይነዳ፤ የሚጠይቅ እና የሚመራመር፤ ምክንያታዊ እና ሚዛናዊ ዕይታን የተላበሰ፤ ስኬታማና የተስተካከለ የልቦና ውቅር ያለው ትውልድ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ነው፡
ዓላማ

በተለያዩ ችግሮች፣ በተስፋ መዉረጥ ውስጥ ያሉ አባላቶቻችንን ካሉበት ችግር ውስጥ መውጣት እንዲችሉ ማድረግ፣

በተለያየ የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ አባላቶቻችንን ስኬታም እንዲሆኑ ማገዝ፣

አባላቶቻችን የተሟላ ስብዕና እንዲይዙ ማድረግ፣

ወጣቶች ራሳቸውን ፈልገው እንዲያገኙ እና ራሳቸውን እንዲሆኑ ማስቻል ነው፡፡

የሰው ልጅ ምንም ዓይነት አስከፊ ነገሮች ቢገጥሙት እነዚያን ችግሮች እና ፈተናዎችን አሸንፎ መውጣት እንዲችል ለማድረግ

ወጣቱ ትውልድ የተስተካከለ የልቦና ውቅር (mind set) መያዝ እንዲችል ለማድረግ
ለአባላት ለመስጠት የታቀዱ ስልጠናዎች (የአባላትን ፍላጎትን ቅድሚያ የምንሰጥ ሆኖ ማለት ነው!!)

ፓኬጅ 1

1. የራስን ዋጋ ማወቅ፣
2. ራስን የመግዛት ክህሎት፣
3. በራስ የመተማመን ስልጠና፣
4. የህይወት ክህሎትና ተነሳሽነት ስልጠና፣
5. ራስን የመምራት ክህሎት ስልጠና፣
6. ለራስ የሚሰጥ ግምትን የግምት ክህሎት ስልጠና፣
7. የመግባባት ክህሎት ስልጠና፣
8. ማህበራዊ ክህሎት ስልጠና ፣
9. የተግባቦት ክህሎት ስልጠና፣
10. የጓደኛ ግፊትን እንዴት መቋቋም እንችላለን?

ፓኬጅ 2

1. የጊዜ አጠቃቀም ክህሎት፣
2. የአመራር ጥበብ፣
3. ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ ክህሎት ስልጠና ፣
4. የችግር አፈታት ክህሎት ስልጠና፣
5. የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት ስልጠና፣
6. ጭንቀትን የመቆጣጠር ክህሎት ስልጠና
7.

ፓኬጅ 3

1. ግጭትን የመፍታት ክህሎት ስልጠና
2. ከተለያዩ የሱስ አይነቶች የመላቀቅ እና የማገገም ስልጠና
3. በተለያየ ምክንያት አካላዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳት የደረሰበት ሰው እንዴት ማገገም ይችላል
4. ስለ ጋብቻና የቢተሰብ አያያዝ
5. እውነተኛ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?
6. የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ ስልጠና
7. በትዳር ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው

ፓኬጅ 4

1. በቡድን የመስራት ክህሎት
2. የፈጠራ ክህሎት
3. የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት
4. የውጤታማነት ምስጢሮች
5. የደንበኛ አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና
6. የስራ/የህይወት ግብ የመቅረጽ ክህሎት
7. የስራ ቃለ መጠይቅ/ ሲቪ አዘገጃጀት/ ሪሰርች አዘገጃጀትና አቀራረብ
8. የስራ ፈጠራ ስልጠናዎች
9. የሴልስ / የሽያጭ ክህሎት ስልጠና
10. የቢዝነስ/ንግድ ስልጠና


አባል ለመሆን ከወሰኑ ይችላሉ!@Sew_Hun_Bini ላይ ያናግሩን!


አባል የሆኑ ቤተሰቦቻችን የሚያገኟቸው አገልግሎቶች
 በየቀኑ የስልጠና ጽሁፎችን፣ቪዲዮዎችን፣ጥያቆና መልሶችን ማግኘትና መማር፣

 ከትምህርት በኋላ ውይይቶችን በቴሊግራም በቀጥታ መወያየት፣

መደበኛ ስልጠና በቪዲዮ(በቴሌግራም)፡ በወር 2 ጊዜ
ለአባላት የማማከር አገልግሎት በስልክ ወይም በቴሌግራም) በወር 1 ጊዜ

ገጽ ለገጽ ስልጠና፦በአመት 2 ጊዜ በአካል ( ለአባላት አመቺ በሆኑ ቦታዎች) ፤


ማሳሰቢያ
የአባልነት ክፍያ ለአንድ አመት 2580 ብር ብቻ
የአባልነት መታወቂያ እናዘጋጃለን!
የክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ እንሰጣለን!
ለአባላት


አባል ለመሆን ከወሰኑ *ከታች ባሉት በሚመችዎት የክፍያ አማራጮች መክፈል ይችላሉ!
➽ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Biniam Girmachew kebede 1000490659173

➽ በTeleBirr ለመክፈል ➯

0927707000 ላይ አስገብተው ደረሰኝ ወይም (Screenshot) @Sew_Hun_Bini ላይ በመላክ አባል መሆን ይችላሉ!

➽ አድራሻ፡ ቤቴል አደባባይ 150 ሜትር ወረድ እንዳሉ ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ

➽ በጎግል ማፕ ያለንበት ቦታ ድረስ መምጣት ከፈለጉ:https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!

ስልክ፡ +251927707000

በቴሌግራም ለማናገር @Sew_Hun_Bini
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ለአይምሮ ሰላም ተግተን እንሰራለን ይመዝገቡ፣ አባል ይሁኑ፣ የአገልግሎቱ ቋሚ አባል ይሁኑ በአገልግሎታችን ይረካሉ!!!

ራስህን ከመጣልህ በፊት አስብ (Think before you throw)!!!

@BiniGirmachew    @BiniGirmachew

  

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የቴሌግራም ቻናል
2.7K viewsedited  12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 07:47:24 Do You Need GoodMorning Love Messages and Wishes If You Want
Just Join


https://t.me/+ofPyc1f0iTplZTU0
3.8K views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 06:53:50 የሰው ዋጋው!

የሰው ዋጋው እሱ ለነፍሱ የሚሰጣት ዋጋ ነው፣ ሰዎች ለሱ በሚሰጡት ዋጋ አደለም፣

ሰዎች ሊያዋርዱህ አይችሉም አንተ በውስጥህ ውርደት እስካልተሰማህ ድረስ፣

ማንኛውም ሰው ከፍ ሊያረግህ አይችልም፣አንተ ራስህ ከፍ ያልክ እንደሆነ እስካልተሰማህ ድረስ።

@BiniGirmachew    @BiniGirmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የቴሌግራም ቻናል
3.9K viewsedited  03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 20:42:15 ማንኛውም ሰው በደንብ በማስተዋል በማንበብ እራሱን መጠበቅ ይችላል

በመድኃኒት መልክ የሚሠሩ እና ለሕመም ማስታገሻ፣ ለእንቅልፍ ማስተካከያ ተብለው የተሠሩ፧ ከተሠሩበት ዐለማ ውጪ መድኃኒቶች በተደጋጋሚ እየተወሰዱ ያሉና ኅብረተሰቡ ለሱስ ጥገኝነት የሚዳርጉና እየዳረጉ ያሉት ተጠቃሽ ናቸው:


እነኚህ መድኃኒቶች በዋነኝነት የጤና ባለሙያዎችን እየጎዱና የግለሰቦች የሀብት ማከማቻ የሆኑ Narcotic (ናርኮቲክ) የሚባሉ ሲሆኑ በቅጽልና በምሥጢር ስማቸው “አውሬው” የሚባሉ በኮንትሮባንድና በሕጋዊ የግልና የከነማ ፋርማሲዎች እንዲሁም በሆስፒታሎች ውስጥ ባሉ ፋርማሲዎች በልዩ ማዘዣ፣ በደረሰኝና ያለደረሰኝ በኮንትሮባንድ በሙያተኞችና ሙያተኞች ባልሆኑት በግልና በመንግሥት ፋርማሲዎች፤

በባሙያዎች በኩል በአገሪቱ ውስጥ እየተሠራጩ ያሉ በአምፑል (በመርፌ የሚሰጡ ፈሳሽ የሚይዙ) ለአገሪቷ እጅግ አስፈላጊና ከፍተኛ የሆኑ የጤና ባለሙያዎችን (Health professionals) ከሙያ ሥነ መግባራቸው ውጪ እንዲሆኑ ከማድረጉ በላይ እየፈጀ የሚገኝ ነው።

እነዚህ መድኃኒቶች እንዴት ባለ መልኩ እየገቡ እንዳሉ፣ ከየት ወደየት እንደሚደረሱ፣ እንዴት እና በምን ደረጃ እንዲሁም መንገድ እየተሠራጩ እንዳሉ ያልተደረሰባቸው፤ በስውርና መረጃ በማጥፋት የሚሠራጩ ቊጥር አንድ ገዳይ የሆኑ መድኃኒቶች ናቸው።

ከዚህ በታች በዓለም እና በአገር አቀፍ የመድኃኒት ቊጥጥር ሕግና ሥርዐት የተዘረጋላቸው መድኃኒቶች አሉ: እነዚህን በዝርዝር መግለጡ ያስፈለገበት ምክንያት

ሕዝብ ይህን አውቆ ራሱን፣ ቤተ ሰብንና ማኅበረሰቡን ያለ አግባብ ከመጠበቀም እንዲቆጠቡ ለቊጥጥሩም አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በማሰብ ነው::


ሳይናርኮቲክ (Narcotics)

1. ብሮማዛፓም
(Bromazepam)

2. ክሎሮዳይዛፖኤክስድ
(chiorodiazepoxide)

3. ክሎናዛፒም(clonazepam)

4. ዳዜፓም(Dazepam)

5. ሚዳዜፓም(Medazepam)

6. ኦክሲዜፓ(Oxazepam) geodg

7.ፔንታዞኪን(Pentazocime)

8.ፔንቶባርቢታል(pentobarbital)

9.ፌኖባርቤታል(Phenobarbital)

10. ቴማዛፓም(Temazepan)


ትሮፒክ (psychotropic)

1. ቴትዲን  (Pethidine)

2. ሞርፊን (Morphine)

3.ሜታዶን(Methadone)

4. ፌንታኒል (Fentanyl)

5.ኮዲን (Codeine)


ከላይ የተጠቀሱት ለከፍተኛ ሕመም ማስታገሻ ከቀዶ ጥገና በፊትና በኋላ ለሕመምተኛ የሚታዘዙና የሚሰጡ መድኃኒቶች ሲሆኑ፤ የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ ምክንያት በተደጋጋሚ መውሰድ ከጀመሩ በራሳቸው ማቆም ይከብዳቸዋል ። ስለዚህም ከፊት ሲወስዱት ከነበሩት መጠን በላይ በተደጋጋሚና መጠኑን በመጨመር መውስዱን ስለሚቀጥሉበት በአካልና በአእምሮ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስባቸዋል ።  ከሱሱ በቀላሉ መውጣት  በማይችሉበት ደረጃ ውስጥ ይገባሉ፣ እንዲገቡም ያደርጓቸዋል። 

በመድኃኒት ሱስ እንዴት ልንጠቃ(ልንጠመድ)
እንችላለን?


ይቀጥላል


@BiniGirmachew    @BiniGirmachew

  

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የቴሌግራም ቻናል


ሼር አድረጉ በጣም በእርግጠኝነት ብዙ ቤተሰብ ትጠቀማላችሁ
4.9K viewsedited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 14:58:27 በሴቶች ላይ የሚደርስ የአዕምሮ ጭንቀት

   ክፍል 7


የወንድ ፍቅር ማጣት

ሴቶች የወንድን ፍቅር ሳያገኙ መኖር እንደማይችሉ አንዳንድ አዋቂዎች ይናገራሉ። ስለሆነም ለደስታ ስሜቷ ወሳኝ ከወንድ የምታገኘው ፍቅር ነው።

ይህ ህብረተሰቡ የተቀበለው እምነት ነው። ወንድ ግን ያለ ሴት ፍቅር መኖር እንደሚችል አዋቂዎች ይናገራሉ። ለወንድ ከሴት ፍቅር ሌላ በህይወቱ ሌሎች ብዙ ነገሮች አሉት።

ይኸውም ፣ --በሥራው የሚያገኘው እርካታ ፣ በትርፍ ጊዜው የሚሠራቸው ልዩ ልዩ ነገሮች ፣ የሚጫወታቸው ወይንም የሚያያቸው እስፖርቶች ወዘተ የመሳሰሉ ናቸው። ሴት የሚያፈቅራት ፍቅረኛ ከሌላት ፣ ብዙ ጊዜ ደስታ የሌላት ፣ ያልተፈለገችና ዝቅተኛ የሆነች መስሎ ይሰማታል።

"እግዚአብሔር የኑሮ ጓደኛ የማይሰጠኝ ለምንድነው?" በማለት የሚጠይቁ ብዙ ሴቶችና ወንዶች አሉ። በዚህ ምክንያት ብዙዎች ደስታ የራቃቸውና መራራነት በልባቸው ውስጥ የሞላባቸው ይሆናሉ።

ሴት ያለወንድ መቆም እንደምትችል ፤ የራሷ ሙሉ ሰውነት ያላት መሆኗን እንድትረዳና እንድትቀበል ማድረግ ይገባል።

ወደ ሕይወቷ ምንም ዓይነት ወንድ ባይመጣ ያንን እንደ እርግማን አድርጋ መቁጠር አይገባትም።

እራሷን ሙሉ ሰው እንዳልሆነችና ያለወንድ ፍቅር መኖር እንደማትችል አድርጋ ከቆጠረች ባዶነት ይሰማታል። ይህም ስሜት ከቀጠለ ወደ አዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ይከታታል።

ጋብቻቸው እንደጠበቁት ሳይሆን ሲቀር


#ይቀጥላል

@BiniGirmachew    @BiniGirmachew

  

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የቴሌግራም ቻናል
5.5K views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 08:13:46 Do You Need GoodMorning Love Messages and Wishes If You Want
Just Join


https://t.me/+ofPyc1f0iTplZTU0
5.5K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ