Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-01-07 15:29:43 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን 

ከጥር 1/2015   ጀምሮ   ምሽት 12 ሰዓት ላይ በየቀኑ  በTikTok  አጫጭር  አስተማሪ ቪዲዮ መልቀቅ እንጀምራለን ይከታተሉን!
       tiktok 
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
3.2K views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 15:10:13 ለራስህ/ሽ ጥሩ መሪ ለመሆን ለምትፈልጉ አዳምጡ









2.9K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 10:48:07
በድጋሜ ለክርስትና እምነትን ተከታዮች በሙሉ።

እንኳን ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
በአሉ የሙሉ ሰላም የጤናና የእድገት እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኝላችኋለሁ!!

ይነበብ

ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  ቤተሰቦች የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ን የዩቲዩብ ገጽ subscribe አድርጉ የምንሰራውን አግዙ እያልን ብዙ ግዜ ብንናገርም በፍቅር ጥያቄያችንን ተግባራዊ ያደረጉ ጥቂት ብቻ ናቸው። ለምን ጥቂቶች ብቻ?

ምንም የማይጠቅመን ቦታ ስንርመሰመስ አይደል የምንውለው?
እራሳቸውን  የሚለውጥ ነገር ነው  የሚቀርብላቸው ተግባራትን ለመፈጸም እጃችን እሚታሰረው ስለምንድን ነው?

ሰው ሁን ከሰውም ሰውሁን  ልትደግፉ የምትችሉበት አንዱ እና ዋነኛው መንገድ ይህ እንደሆነ ጠፍቷችሁ ነው?

አሁንም ደግመን እንጠይቃለን ፈጣሪ በፈቀደልን መልኩ መልካም ስራዎችን ወደናንተ ለማድረስ እየሰራን ነው። ከዚህ በብዙ መስራት እንድንችል ግን የእናንተም ድጋፍ ያስፈልገናል። ምን እናግዝ ካላችሁን ሁላችሁም ይህን ጽሁፍ የምታነብ በጠቅላላ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ በመግባት ሰው ሁን ከሰውም ሰውን Subscribe እንድታደርጉ በመልካም ስራችን እንጠይቃለን።

በተጨማሪም ይህን መልዕክት ለሁሉም ለሰው ልጅ  አድርሱልን። ለምትሰጡን መልካም ምላሽ ፈጣሪ ያክብርልን።


YouTube subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ










3.9K viewsedited  07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 21:47:27 የገና በዓል ሲመጣ ምን ትዝ ይላቸዋል?

ትውስታ ነገሩኝ በጣም ደስ የሚል ትውስታ ለነገረኝ እሸልማለው። comment ላይ ያስቀምጡው በወስጥ መስመር መላክ አይቻልም

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
2.6K viewsedited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 16:35:38
የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ  ቢሆንም መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ አይረሱ ። 

ስልክ +251915955656
          +251927707000
ቴሌግራም @BeGood16



https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
1.9K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 16:12:41 ማስታወቂያ

ስለ ኮርሱ ማብራሪያ 

የትምህርቱ ዋና ዓላማ
➺ የግእዝ ቋንቋን ተምረው ለማያውቁ ከጅማሬው ማሳወቅ እና ቋንቋውን መደበኛ በሆነ መልኩ ለመማር የሚፈልጉትን አነሣሥቶ ጥንታዊ የሆነ ቋንቋዎችን ለዘመኑ ሰዎች በዘመናዊና በቀላል አቀራረብ ማስተማር ነው።

      የትምህርቱ አሰጣጥ
➺ ኮርሱ መሠረታዊ የሆኑ ትምህርቶች የያዘ ሲሆን በ 4 ምዕራፎች ተከፋፍሎ ይሰጣል። የትምህርት ጊዜያት ከሰኞ እስከ ዓርብ ሲሆን ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ ትምህርቶች ይለጠፋሉ። ስለዚህም በሚመችዎት ሰዓት ላይ ገብተው መከታተል ይችላሉ።

➺ ትምህርቶች የሚሰጡባቸው መንገዶች በጽሑፍ ፣ በድምፅ እና በቀጥታ ቮይስ ቻት (Voice Chat) ሲሆን አጠቃላይ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ይሰጣል። በዚህም መሠረት በየዕለቱ ለጥቂት ደቂቃ ያክል (10'-15') ሰጥተው ትምህርቱን ያካሂዳሉ ማለት ነው።

➺ ውይይቶች፣ መልመጃዎች፣ የቤት ሥራዎች እንዲሁም የምዘና ፈተናዎች ይካሄዳሉ ። ትምህርቱን በአስፈላጊው ሁኔታ ላጠናቀቁ ተማሪዎችም የማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) ይሰጣል።  በኮርሱም መጨረሻ ጥሩ ውጤት ላመጡት ሽልማት ይበረከታል።

መመዝገብ የምትፈልጉና  ማንኛውንም አይነት ከታች ባለው አድራሻ  መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። 

+251914946589
@Asrategabriel


ማስታወሻ

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ላይ  የሚለቀቁው  ማንኛውም ማስታወቂያ   አላፊነት የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። 
2.0K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 08:13:56 Follow us on Youtube!









2.9K viewsedited  05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 07:39:32
እየፈራህ የምትጓዝ ከሆነ ሜዳው ሰፊ ቢሆንም መውደቅህ አይቀርም ።

ኑሮህን በጣፋጭነቱ ብቻ ሳይሆን በምሬቱም ተማርበት ።

ማስታወሻ



የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ  ቢሆንም መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ አይረሱ ። 

ስልክ +251915955656
          +251927707000
ቴሌግራም @BeGood16



https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
3.2K viewsedited  04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 10:54:29
* የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ  ለራሱ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም፤

* ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣
* ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣
* አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣
* ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣
* ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም፣
* አበባ ለራሱ  ሲል አትፈካም፣
* ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣

- ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣
- አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣
- እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣
- አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣

* ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣
* ያማከረህን - መላ ስጠው፣
* ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣
* ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣

በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው፡፡

* መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣
* መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣

ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣

ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም፡፡

ማስታወሻ



የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ ቢሆንም መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ አይረሱ ።

ስልክ +251915955656
+251927707000
ቴሌግራም @BeGood16



https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
3.4K viewsedited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 13:11:49





2.8K views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ