Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-13 22:31:26
1.3K views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 20:09:09 አልችልም

አንዳንድ ነገሮችን በምትፈልጉት ደረጃ መስራት የማትችሉባቸው ሁኔታዎች በሚፈጠሩበት ጊዜ አቅማችሁን ልትጠራጠሩ ትችላላችሁ፡ ፡

የምታደርጉት ነገር ጥቅም እንደ ሌለው ለራሳችሁ መንገር ለሥራ ያላችሁን የተነሳሽነት ስሜት ይቀንሠዋል፤ አቅማችሁን ያሣጣችኋል፡፡

ይህ አነጋገር እውነታውን ከመግለፅ በላይ ራሳችሁን መልሶ የማጥቃት አቅም አለው፡፡

አንድ ነገር ከመሥራታችሁ በፊት እወድቃለሁ/ አይሣካልኝም ከማለት ይልቅ ደጋግሞ በመሞከር ለውጤት መብቃት እንደምትችሉ ማመን አለባችሁ፡፡

@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
2.9K viewsedited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 13:07:41
701 views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 07:16:21
2.4K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 07:12:21
#ሰላም

ተፃፍ በስነልቦና ባለሞያ


. . . Bini Girmachew

ደካማ ማለት አቅም የሌለው ሳይሆን አቅሙን

በትክክለኛው መንገድና ሰዓት የማይጠቀም ነው ።

#መልካም.....



 @BiniGirmachew     @BiniGirmachew
2.4K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 19:31:59
4.0K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 19:15:43      የማልረባ ነኝ

ይህ በራስ መተማመናችሁን በቀጥታ የሚገድል አነጋገር ነው፡፡

የማትረቡ ወይም አንዳች ዋጋ የሌላችሁ መሆኑን ለራሳችሁ መንገር አሉታዊ አስተሳሰብ በአእምሯችሁ እንዲሰርፅ የማድረግ ኃይል ስላለው ቃሉን መጠቀም ተገቢ አይደለም፡፡

 @BiniGirmachew     @BiniGirmachew
4.1K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 11:29:32
ሰላም ለናንተ ይሁን!

*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) ለማግኘት ይፈልጋሉ።  በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎት እንሰጣለን አድራሻ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በተጨማሪ  ➽ በጎግል ማፕ ያለንበት ቦታ ድረስ መምጣት ከፈለጉ  :https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!
◍ ለአዕምሮ ጤና ተግተን እንሰራለን◍!
እናመሰግናለን!
ማንኛውም መረጃ ለማግኘት   @Sew_Hun_Bini
ስልክ +251927707000

43ሺ በላይ ያለውን የቴሌግራፍ ቻናል መቀላቀል ከፈለጉው 

https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew
2.5K views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 04:34:01 ሁሉንም ማሰደሰት

ሁሉንም ሰዉ ልታስደስት አትችልም፡፡ ይህ ትልቅ እዉነታ ነዉ፡፡

የሆኑ ሰዎች ቢጠሉህ ምንም ማለት አይደለም፡፡ የሚወዱህ እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉህም እንደዚያዉ፡፡ ሰዎች ስላንተ ያላቸዉ አመለካከት ያንተ ጉዳይ አይደለም፡፡

የመሰላቸዉን ያህል ሊገምቱ፣ዋጋ ሊያወጡ ሊያወርዱ፣ወይም ሊሰቅሉ ይችላሉ፡፡ ሰዎች አንተ ላይ ባላቸዉ አመለካከት ማንነትህን ሞቅና ቀዝቀዝ እያደረክ አትኑር...

ራስህን ሆነህ በሕይወትህ ትልቅ ዋጋ ለምትሰጣቸዉ ሰዎች ብቻ የሚጠበቅብህን መስዋእትነት ክፈል፡፡ ቢሆንም የተቸገሩትን መረዳት አትርሳ።

@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
228 views01:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 20:39:43
2.9K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ