Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ binigirmachew — ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
የሰርጥ አድራሻ: @binigirmachew
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

👉*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ ላይ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
@sewhunkesewumsewhunbot
ወይም ይደውሉ በሥራ ሰዓት
251927707000

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-11 18:10:44
935 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 10:08:39
ሰላም እንዴት ናችሁ?

በቅርቡ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የአባልነት ምዝገባ እንጀምራለን
ዝግጁ ናችሁ????

ለህይወታችሁ የሚጠቅሙ ስልጠናዎችንና ብዙ ጠቀሜታዎችን ያገኛሉ!

ዝርዝር መረጃ ይዘን በቅርብ እንመለሳለን!

ሁሌም  የተለመደውን አስተያየታችሁን እንድትሰጡን እንፈልጋለን!

በተጨማሪ ማንኛውንም መረጃ ለመጠየቅ


ስልክ
          +251927707000
         
በቴሌግራም ለማናገር   @Sew_Hun_Bini



ማስታወሻ

  የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ቁጥር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ!

https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ እንዳለብዎ ግን እንዳይረሱ። 

ስልክ
          +251927707000
         
ቴሌግራም  @Sew_Hun_Bini

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  ለአይምሮ ሰላም ተግተን እንሰራለን
2.8K viewsedited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 09:05:18
3.0K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 07:42:03 የአንዱ ልምድ ላንዱ ላይሰራ 

ይችላል እና በሰዎች ልምድ ቤትህን አትምራ።

@BiniGirmachew     @BiniGirmachew
3.3K views04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 21:08:52
ዶ/ር .ትዕዛዙ የማህፀን እና ፅንስ ህክምና እስፔሻሊስት ነው

ዛሬ በዚህ ቴሌግራም ላይ በጥልቀት ስለ ወር አበባ ያወራል እሱን ጥያቄ በመጠየቅ በተጨማሪ ወደ እሱ ቴሌግራም ለመቀላቀል

መጫን ይችላሉ

https://t.me/DrTizazuAlemu
https://t.me/DrTizazuAlemu
https://t.me/DrTizazuAlemu

የብዙ ሴቶች ችግር ስለሆነ ነው
1.8K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 18:42:13 ቀድመህ ከራስህ ጋር ታረቅ፤ቀጥለህ አዕምሮህን ወዳጅ አድርግ!

በመጨረሻም ከአለሙ ጋር ተስማምተህ መኖር የሚያስችልህ እዉቀት ና ልምድን ታገኛለህ።

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
2.8K views15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 07:18:32
ይህ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የስነ ልቦና ህክምና የማማከርና  አጫጭር ስልጠና አገልግሎት ድርጅት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን፣

በቴሌግራምም ሆነ ቢሯችን ድረስ በአካል መጥተው የምክር አገልግሎት ለማግኘት

እንዲሁም አጫጭር ስልጠናዎችን በግልም ሆነ በቡድን ለመውሰድ ሲፈልጉና ቀጠሮ

ለመያዝ  @Sew_Hun_Bini ላይ ያናግሩን ዝርዝር መረጃ እናደርስዎታለን!

አገልግሎቱ የረጅም ጊዜ ልምድና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች ይሰጣል!


ማስታወሻ

  የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ቁጥር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ!

https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ እንዳለብዎ ግን እንዳይረሱ። 

ስልክ
          +251927707000
         
ቴሌግራም  @Sew_Hun_Bini

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  ለአይምሮ ሰላም ተግተን እንሰራለን


  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
4.2K viewsedited  04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 06:59:16 በምድር ላይ የማይታለፍ ፈተና የማይወገድ ችግር አለ ብለህ አትመን።

አሁን ከሚያስጨንቀን ችግር ይልቅ በብዙ እጥፍ የሚበልጥ መፍትሔ ከውስጣችን አለ።

ፈተና ችግር የሚሆነዉ መጋፈጥ ለከበዳቸዉ ሰነፎች ነው።

ከፈተና ከችግር መማር እንጂ መማረር አይጠቅምም።

ለሚያስተዉል እንደ ፈተና ያለ ድንቅ መምህር የለም።
    

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
3.6K views03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 19:29:03 ለፍቅርኛ  እና ለባለትዳሮች   ልዩ ስልጠና  በቴሌግራም  በተመጣጣኝ ዋጋ

_በፍቅር መሀል ምንም አይነት ግጭቶች እንዳይከሰቱ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?


_በፍቅርዎ ላይ ችግር ተከስቷልን? ታዲያ ችግሩን መቅረፍ ጊዜው አሁን ነው። እንዴት?

_አዳዲስ የሆኑ የፍቅር ማጠናከሪያ ዘዴዎችን በመጠቀም ትዳርዎን ስኬታማ ማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉን?

_በጓደኛዎ ተፈላጊነትንና ተቀባይነትን የሚጎናፀፉበት መንገዶች እንዳሉ ያወቃሉ?

_የፍቅር ግንኙነቶች የሚፈርሱበት ምክንያት ምንድን ናቸው? መፍትሔውስ ምንድን ነው?



_ለታላቅ ፍቅር (ትዳር) የሁለቱም አስተሳሰብ አንድ መሆን ሲችል ነው የሚለው የተሳሳተ አመለካከት እንደሆነ ያውቃሉን?

_በሴቶችና በወንዶች መካከል ትልቅ የባህሪ የስሜትና የአመለካከት ልዩነት እንዳለ ያውቃሉን?

_ፍቅረኞች ሊጠይቋቸው የሚፈልጉት ጥያቄዎች የትኞቹ ናቸው? መልሶቹስ?

እነዚህንና የመሳሰሉትን በፍቅር ዙሪያ ጥሩ ትምህርት አዘል ስልጠናዎች አዘጋጅተናል 

_እኛ ትልቅ የፍቅር መገለጫዎች አድርገን የምናያቸው አስር የተሳሳቱና የተዛቡ የፍቅር እምነቶች እንዳሉ ያውቃሉን?


ስልጠናው የሚሰጠው በስነልቦና ባለሞያ መሆኑንስ ያወቃሉ?


ይህን በፍቅራችን መሀል በሁሉም አቅጣጫ ያለብንን ደካማ ጎናችንንና ምን ማድረግ እንዳለብን የሚያስተምረንን ትምህርታዊ ስልጠና ሳበረክት በጣም ደስ እያለኝ ነው።


ችግሮች ከመምጣታቸው በፊት መፍትሔውን  ብናውቅ የበለጠ እንጠቀማለን ከሁሉም  እንቀረፋቸዋለን

ከዚህ ታላቅ ስልጠና  ወደፊት በፍቅራችን መሀል ሊያጋጥሙን የሚችሉትንና አሁንም የገጠሙንን ችግሮች ወለል አድርጎ የሚያሳይ ስለሆነ ልንገምተው የማንችለውን ቁም ነገር እንደምንቀስምና እውነተኛው ፍቅራችን የበለጠ አብቦና ጠንክሮ እንደምናይ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።

በዚህ ስልጠና  በእርግጠኝነት  ይደሰታሉ

ስልጠናው የሚሰጠው በonline በቴሌግራም ነው ለፍቅረኛሞች እና ለባለትዳሮች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና ነው ፈጥነው ይመዝገቡ!
የመመዝገቢያ ዋጋ ለአንድ ዓመት 2,600ETB ብቻ
➯ በዓመት ሁለት ጊዜ በነጻ የስነልቦና ማማከር ያገኛሉ

ለመመዝገብ ከወሰኑ ከታች ባለው የባንክ አድራሻ ገንዘቡን አስገብተው ደረሰኝ ሲልኩ ወደ VIP CHANNEL መቀላቀል ይችላሉ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Biniam Girmachew
1000490659173 

በTeleBirr ለመላክ ➯ 0927707000 ላይ አስገብተው

ደረሰኝ(Screenshot) 

@Sew_Hun_Bini

ላይ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ

   @BiniGirmachew
   @BiniGirmachew
   @BiniGirmachew


ማስታወሻ

የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ

https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የስነልቦና ሕክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም
2.5K viewsedited  16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 17:17:21 እንደ 10 ዓመት ልጅ ሳቅ!

እንደ 20 ዓመት ልጅ ተዝናና!

እንደ 30 ዓመት ወጣት አለምን ተጓዝ ታሪክ እውቅ!

እንደ 40 ዓመት ጎልማሳ አስብ!

እንደ 50 ዓመት አዋቂ ምከር!

እንደ 60 ዓመት ሰው አዛኝ ሁን!

እንደ 70 ዓመት ሽማግሌ አፍቅር ወደድ!

እንደ 80 ዓመት አዛውንት አማኝ ሁን!

እንደ 90 ዓመት ሰው ሞትህን አስብ!

እንደ 100 ዓመት ሰው እራስህን ይቅር በለ።

ይሄን ሁሉ ለማድረግ 100 ዓመት መኖር አያስፈልግህም።

ዛሬ አሁን መጀመር ትችላለህ…  ችግር ውስጥ ሆነህ ያሰብከው የጭንቀት መፍቴ ሌላ ችግር የመውለድ እድሉ ከፍተኛ ነው… ችግሩ አንተ ጋር ሳይደርስ መፍቴውን አስብ።


ማስታወሻ

  የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

ቢሮ ቁጥር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ  ቢሆንም መጀመሪያ ቀጠሮ መያዝ አይረሱ ። 

ስልክ
          +251927707000
ቴሌግራም @BeGood16



https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
  @BiniGirmachew
3.3K viewsedited  14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ