2023-03-16 12:23:56
ከዚህ ዘመን ትውልድ ለ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሚበረከት የ ወርቅ ወንጌል::
ከወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረውን የ አራቱ ወንጌላውያን የ ብራና መፃፍ ወይም የወርቅ ወንጌል በጋራ ሆነን ለእናት ቤተክርስቲያን የ ዘመናችን የታሪክ ውለታ ስጦታ ልናበረክት ተነስተናል :: የወርቅ ወንጌል ማለት በቤተክርስቲያን ታሪክ ከጥንት ዘመን አንስቶ የአድባራትና ገዳማት ርስት ፣ሀብትና ስጦታ በርስትነት የሚሰፍርበት ፣ በእረኝነት ያገለገሉ አበው ዜና መዋዕላቸው የሚነገርበት እና መሰል የዘመኑ ታሪካዊ ኩነቶች ከወንጌሉ ተከትሎ የሚዘግብ ፣ በቅርስነትም የሚቀመጥ ልዩ ወንጌል ነው ፤
በ ልዪ ክብረ በዓላት ላይ የሚነበብ ወንጌል ነው ::
ዛሬ በእኛ ዘመን ለ ታሪክ ከምናሻግራቸው እውነቶች መሀል
፦ የፓትሪያርካችን 10ኛ አመት ዜና መዋል
፦ የቅዱስ ሜሮን መፍላት
፦ ጾመ ነነዌ በስብኣ ኢትዮጵያ ውስጥ ማለፍ ለመጪው ትውልድ የሚያኖር ወንጌሉ ዘወርቅ በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ስራ ድርጅት ተሰናድቶ ከትውልዱ ለቤተክርስቲያን ሊበረከት እየጠበቆት ነው ::
በዚህ ቅርስ ላይ የእርሶን እና የቤተሰቦዎን ስም እና ክርስትና ስም በማስቀመጥ የ ታሪክ አካል ይሁኑ ::
በመጀመሪያ ደረጃ 100,000 ብር የሚሰጡ 3 ሰዎች ብቻ እያንዳንዳቸው የራሳቸውን እና የቤተሰባቸውን አስር አስር ስም እና ስመ ክርስትና በፊት ገፅ ላይ ያስመዝግባሉ።
በሁለተኛ 50,000 ብር የሚሰጡ 7 ሰዎች ብቻ እያንዳንዳቸው ሰባት ሰባት ስም እና ስመ ክርስትና በቀጣዩ ገፅ ያስመዘግባሉ።
በሦስተኛ 25,000 ብር የሚሰጡ 12 ሰዎች ብቻ እያንዳንዳቸው አምስት አምስት ስም እና ስመ ክርስትና በቀጣዩ ገፅ ያስመዘግባሉ።
ዐራተኛ ደረጃ 10,000 ብር የሚሰጡ 24 ሰዎች ብቻ እያንዳንዳቸው ሦስት ሦስት ስም እና ስመ ክርስትና በቀጣዩ ገፅ ያስመዘግባሉ።
ይህ ለሚከብዳቸው ማንኛውም ሰው በጀርባ ያሉት ውስን ገፆች እስኪያልቁ ድረስ በ5,000 ብር የሁለት ሰው ወይም በ2,500 ብር የአንድ ሰውን ስምና ስመ ክርስትና አስመዝግቦ በጋራ ለአባቶች በማስረከብ ይህም ትውልድ የራሱን ታሪክ ማስቀመጥ ፦ ማስቀጠል እንዲችል ተጋብዘዋል ።
Bank of Abyssinian 131-44-09-44
THITNA AND OR YONAS "YE WORQWONGEL"
Commercial Bank of Ethiopia
1000532760457
Yonas mequanent and or Tinsae behailu
ክፍያውን በአቢሲንያ ባንክ ከፈፀሙ በኋላ የዝውውር ቁጥር (Transaction number) ፣ የዓለም ስም ፣ የክርስትና ስም እና የገንዘብ መጠን በ +251 99 200 9709
+251 94 753 2303
+251 97 949 1106
Telegram እና Whatsapp እንዲልኩልን እናሳስባለን:: ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን።
+251 99 200 9709
+251 94 753 2303
+251 97 949 1106
235 views09:23