Get Mystery Box with random crypto!

ATC NEWS

የሰርጥ አድራሻ: @atc_news
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 116.41K
የሰርጥ መግለጫ

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 72

2023-04-22 22:21:36
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተናን ለመተግበር የሚያስችል የ"ኦንላይን" ፈተና አስተዳደር ስርዓት አበለጽጓል።

ስርዓቱ በዩኒቨርሲቲው የኮምፒውተር ሳይንስ መምህራን መበልጸጉ ተገልጿል።

የ"ኦንላይን" ፈተና አሰተዳደር ስርአቱ ከበላይ አመራሮች ጀምሮ የኮሌጅ ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ መምህራን እንዲሁም ተማሪዎች በተፈቀደላቸው ልክ እንዲከውኑበት ተደርጎ የበለጸገ ነው ተብሏል።


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
15.6K viewsMuJa. M, 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:43:36
#MekelleUniversity

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ላይ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስትከታተሉት በነበረዉ ጦርነት ምክንያት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁና በሌሌች ዩንቨርሲቲዎች ያልተመደባቹህ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች ቀጥሎ የተቀመጡት መረጃዎችን ከሚያዝያ 16-20/2015 ዓ.ም. ባሉት የስራ ሰዓታት በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም መረጃዎች እንድትሰጡ ተጠይቃቹሃል።

ስልክ ቁጥሮች
EiTM- 0984026089 /0984 026059
MIT-0984 026727
CLG-0984 023987
CHS-0984 023986
CSSL-0984 023985
CBE- 0984 024069
IPS & IPHC-0984 025512
CDAaNR- 0984025593
CVS-098402 4072

ለተጨማሪ መረጃዎች በ 0984025582 ይደዉሉ::

ተፈላጊ መረጃዎች:-
1.ሙሉ ስም
2.የመታወቅያ ቁጥር
3.ትምህርት ክፍል
4.የስንተኛ አመት ተማሪ

# በተመሰሳይ በሌሎች የአገራችን ዩኒቨርስቲዎች ስትማሩት የነበረዉ ትምህርት በጦርነቱ ምክንያት ያቋረጣቹሁ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች ከላይ ከተጠየቁት መረጃዎች በተጨማሪ ስትማሩበት የነበረዉ ዩኒቨርስቲ ስም በማከል መረጃ በዚህ ስልክ 0984025589 እንድትሰጡ ተጠይቃቹሃል፡፡


የድህረ ምረቃ  ተማሪዎች  በቅርብ  ይጠራሉ::


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
16.6K viewsMuJa. M, edited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:42:14
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
13.4K viewsMuJa. M, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:42:07
ልዩ የበአል ቅናሽ ለተማሪዎች

የተለያዩ አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን በጥራትና በቅናሽ
ከ #ሄኒ_ኮምፒውተር ያገኛሉ።

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር

ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን።

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዋጋቸውንና የላፕቶፖችን ዝርዝር መረጃ አስቀምጠናል።
ይመልከቱን
                
                 https://t.me/henicom
                 https://t.me/henicom
                
አድራሻ: አዲስአበባ፣ መገናኛ፣

: +251911903060
    
  Home of Laptops!
12.6K viewsMuJa. M, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:41:50
#Ad

ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የ #Mathematics ሁሉንም ቻፕተሮች ቲቶርያል ቪድዮ ከፍላቹህ መጠቀም ለምትፈልጉ የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ተፈታኝ ተማሪዎች #ምዝገባ ጀምረናል።


ሺድዮዎቹ የተዘጋጁት በቀጥታ ከተማሪዎች የመማሪያ መጽሀፍት ነው።

ቪዲዮዎቹ በአብዘሃኛው የተዘጋጁት በ Screen recorder ሲሆን ሰፊ ማብራሪያ የሚፈልጉ ርዕሶች በቦርድ ተሰርተዋል።

ሁሉም ቪድዮዎች ክፍያ የፈፀሙ ተማሪዎች ብቻ የሚገቡበት Private የቴሌግራም ቻናል ላይ ተጭነዋል።

ክፍያ ፈፅመው ቪድዮዎቹ የሚገኙበት ቻናል ላይ የሚቀላቀሉ ተማሪዎች በራሳቸው ፕሮግራም መሰረት በቲቶርያሎቹ ይማራሉ።

እነኚህን ቪዲዮዎች ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች በቲቶርያሉ ላይ ያልገባቸውን ማንኛውም ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ።

ክፍያ የፈፀሙ ተማሪዎች ቪድዮዎቹ የሚገኙበት ቻናል ላይ የሚቆዩት የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እስኪወስዱ ድረስ ብቻ ነው።


ቪድዮዎቹ የቀረቡበት ዋጋ
*G9 all Chapters 200ብር
*G10 all Chapters 200ብር
*G11 all Natural Chapters 250ብር
*G12 all Natural Chapters 250ብር

4ቱንም ለሚፈልጉ ተማሪዎች የ2010 እና የ2011 #UEE Solution Video ተጨምሮ በ1000 ብር ቀርቧል።


#REMEDIAL ፕሮግራም ለምትማሩ ተማሪዎች የምትማሯቸውን የ #Mathematics ሁሉንም ቻፕተሮች ከዚሁ ቲቶርያል ተቀንሰው በ300 ብር ቀርቦላቹሃል።

ፊዚክስ መማር ለምትፈልጉ በነፃ Click

ለመመዝገብ @muedu
ለተጨማሪ መረጃ 0977894547
12.7K viewsMuJa. M, 15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:58:47
#የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል በዝግጅት ላይ እንደሆነ ገልጿል።

በመሆኑም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ #የማይገኙ ሁሉም የዲግሪ (መደበኛ፣ ኤክስቴንሽን፣ ክረምት) እንዲሁም የማስተርስ (መደበኛ፣ ኤክስቴንሽን ፣ ክረምት) ተማሪዎች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል።

ሊንክ ፦ http://196.190.28.50

ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን ሚያዚያ 18 ቀን 2015 ዓ/ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል።

ለበለጠ መረጃ ደግሞ ዘውትር በየስራ ሰአት በሚከተሉት ቁጥሮች መወደወል ይቻላል ፦ 0914485592 / 0921990158

ከኣክሱም ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ #የራያ_ዩኒቨርሲቲም በጦርነት የተቋረጠውን መደበኛ ትምህርት ለማስቀጠል እየሰራ ይገኛል።

በዚህም ከ2ኛ እስከ 5ኛ ዓመት በራያ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ትምህርት ሲከታተሉ የነበሩና ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው የመማር እድል ያላገኙ ተማሪዎች ከ09/08/2015 ዓ/ም እስከ 13/08/2015 ዓ/ም ባሉ የስራ ቀናት እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል።

ተማሪዎች የሚመዘገቡት ለዩኒቨርስቲው ረጅስትራር እየደሉ ሲሆን የስልክ ቁጥሮቹ 0970140000፣ 0970240000 ፣ 0970230000 ናቸው። ተማሪዎች ዘውትር በስራ ሰዓት ብቻ እንዲደውሉ ጥሪ ቀርቧል።


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
9.4K viewsMuJa. M, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 22:58:24
በስርቆት የተነሳ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ኃይል ተቋረጠ

ከአዋሽ ወደ ድሬዳዋ በተዘረጋው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ ሁርሶ አካባቢ በተፈፀመ ስርቆት የምስራቅ ኢትዮጵያ ትልልቅ ከተሞችና አካባቢያቸው ሙሉ በሙሉ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።

በተፈፀመው ስርቆት በድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋና ሌሎች የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞችን ጨምሮ ወደ ጅቡቲ ኤክስፖርት የሚደረግበት መስመር ኃይል ተቋርጧል።

የተቋረጠውን መስመር ለመጠገን የቴክኒክ ባለሙያዎች ቡድን ከቆቃ በሌላ አማራጭ ኃይል ለመስጠት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አመላክተዋል::

የኃይል መቋረጡ የረመዳን ፆም ፍቺ ላይ ተፅዕኖ እንዳያሳድር በምስራቅና በማዕከላዊ ሪጅን የጥገና ባለሙያዎች በቆቃና በሁርሶ አካባቢ ርብርብ እየተደረገ መሆኑንም አስታውቋል።

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
10.5K viewsMuJa. M, 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:54:58
#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እንደማይቻል አሳውቋል፡፡

በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የማይቻል መሆኑን በባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥር፣ ኢንስፔክሽን እና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋ/ዳይሬክተር ቸሩጌታ ገነነ ገልጸዋል።

ተማሪዎችን ሲመዘግቡም ሆነ ሲያስተምሩ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ኃላፊው ለቲክቫህ ተናግረዋል።

በተጨማሪም በዲፕሎማ ደረጃ በግብርና እና በመምህርነት የተማሩ ግለሰቦች ወደ ሌላ የትምህርት ስልጠና ዓይነት ቀጥለው መማር #እንደማይችሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አስታውሰዋል።

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
14.0K viewsMuJa. M, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:53:48
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
11.4K viewsMuJa. M, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:53:36
ልዩ የበአል ቅናሽ ለተማሪዎች

የተለያዩ አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን በጥራትና በቅናሽ
ከ #ሄኒ_ኮምፒውተር ያገኛሉ።

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር

ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን።

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዋጋቸውንና የላፕቶፖችን ዝርዝር መረጃ አስቀምጠናል።
ይመልከቱን
                
                 https://t.me/henicom
                 https://t.me/henicom
                
አድራሻ: አዲስአበባ፣ መገናኛ፣

: +251911903060
    
  Home of Laptops!
10.7K viewsMuJa. M, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ