Get Mystery Box with random crypto!

ATC NEWS

የሰርጥ አድራሻ: @atc_news
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 116.41K
የሰርጥ መግለጫ

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 75

2023-04-17 11:53:18 በኦጋዴን አካባቢ 7 ትሪሊዮን ኪዩቢክ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት መኖሩ ተነገረ

ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት በተደረጉ ጥናቶች በኢትዮጵያ የነዳጅ መገኛ ናቸው ከሚባሉ አካባቢዎች መካከል በኦጋዴን አካባቢ 7 ትሪሊዮን ኪዩቢክ የነዳጅ ክምችት መኖሩ ተረጋግጧል ሲል የማእድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ተወካይ የሆኑት አቶ አወቀ ተስፋዬ በተለይ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ይኸው የነዳጅ ስፍራ በአሁኑ ወቅት ለልማት ዝግጁ የሆነ እና ተስፋ የሚጣልበት መሆኑን ገልፀዋል።አስቀድሞ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ነዳጅ ይወጣል ተብሎ እቅድ የተያዘለት ቢሆንም በዚሁ ስራ የተሰማሩት ተቋማት ካጋጠማቸው የፋይናንስ እጥረት አንጻር በታቀደለት የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ እና ነዳጅ ማውጣት እንዳልተቻለ አክለዋል።

በዚህም የተነሳ በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በማዕድን ማምረትና  ምርምር ላይ እንዲሰማሩ ፈቃድ ከተሰጣቸው ተቋማት ውስጥ  የአንዳንዶቹ ተቋማት ፈቃድ እንዲሰረዝ መደረጉን አንስተዋል። ችግሩን ለመፍታት በማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ የተሰማሩ ትልልቅ ኩባንያዎችንና የውጪ ባለሃብቶችን በዚሁ ስራ እንዲሰማሩ ለማድረግም
ጥሪ የማቅረብና የመጋበዝ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።

በኢትዮጵያ ኦጋዴንን ጨምሮ በአባይ ፣በመተማ ፣ በስምጥ ሸለቆ ፣እንዲሁም በጋምቤላ አካባቢ እምቅ የነዳጅ ሃብት መኖሩን የገለጹ ሲሆን በእነዚሁ ቦታዎች ላይ ጥናቶችን በስፋት ለማከናወን እቅድ መኖሩንም አስረድተዋል። የተፈጥሮ ጋዝም ለማምረት የሚያስችልን ሀገራዊ አቅም ለመፍጠር እና  የውጪ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ ጥረት እየተሰራ መሆኑን አቶ አወቀ ተስፋዬ ጨምረው ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።


#ዳጉ_ጆርናል
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
12.1K viewsMuJa. M, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:07:33
ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን የሚያቋቁመው ረቂቅ አዋጅ በርካታ አደረጃጀቶችን ይዞ መምጣቱ ጥያቄ አስነስቷል።

የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማደራጀት በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ፤ ቻንስለር፣ የሥራ አመራር ቦርድ፣ ፕሬዝዳንት፣ ምክትል ፕሬዝዳንቶች፣ ሴኔት፣ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል፣ ማኔጂንግ ካውንስል እና ሌሎችም መዋቅሮችም እንደሚኖሩ ተብራርቷል፡፡

በትምህርት ተቋማቱ ይዋቀራሉ ተብለው የታሰቡት አደረጃጀቶች መብዛት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሥራ መጠላለፍና መደራረብ ይፈጥራል የሚል ስጋት እንዳለባቸው ምሁራን ገለጹ፡፡

በረቂቅ አዋጁ ላይ ግብዓት ለመሰብሰብ ከዩኒቨርሲቲ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡

የአደረጃጀቶች መብዛት የኃላፊነት መጣረስ እንዳያመጣ
እና ለውሳኔ አሰጣጥ ክፍተት እንዳይፈጥር ተሳታፊዎች ስጋታቸውን ገልጸዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አደረጃጀቶቹ የተለያየ ኃላፊነት እንደሚኖራቸው ተናግረዋል፡፡

የቦርድ አወቃቀሩም ጠንካራ የሆኑና የዩኒቨርሲቲን ሥራ የሚያውቁ ሰዎች በያዘ መልኩ እንደሚደራጅ ጠቁመዋል። #ሪፖርተር

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
9.3K viewsMuJa. M, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:06:41
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
8.3K viewsMuJa. M, 16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:06:12
ልዩ የበአል ቅናሽ ለተማሪዎች

የተለያዩ አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን በጥራትና በቅናሽ
ከ #ሄኒ_ኮምፒውተር ያገኛሉ።

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር

ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን።

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዋጋቸውንና የላፕቶፖችን ዝርዝር መረጃ አስቀምጠናል።
ይመልከቱን
                
                 https://t.me/henicom
                 https://t.me/henicom
                
አድራሻ: አዲስአበባ፣ መገናኛ፣

: +251911903060
    
  Home of Laptops!
7.1K viewsMuJa. M, 16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:06:03
Study in USA

Enlight Consultancy

*Including 80% scholarship depending upon your transcripts.

*Includes university application
Embassy interview consulting
Appointment and all Study and travel planning to the US.

*Includes consulting what things to expect after reaching there.

*Relatively very low agent fee for the process.

*Pathways for Work permit and permanent residence in the US

*Low application fee to start the process

*Takes 3 month to process your application to Visa

Contact
@zerminto
+393895497677
7.9K viewsMuJa. M, 16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:58:26
ዶ/ር ታዘባቸው "ትምህርቱን ከአራተኛ ዓመት እንዲቀጥል" ተወስኖለታል፡፡

ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪውን ያገኘው ዶ/ር ታዘባቸው ውዴ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በማህፀንና ፅንስ ሬዚደንትነት ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቷል፡፡

ዶ/ር ታዘባቸው ስፔሻላይዜሽን ትምህርቱን ለማጠናቀቅ ሁለት ወራት ሲቀረው በአንደኛው አይኑ ላይ ባለበት መሸዋረር ምክንያት ትምህርቱን እንዲያቆም መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡ ወደሌላ የትምህርት ክፍል ተዘዋውሮ ከአንደኛ ዓመት እንዲጀምር መወሰኑም አይዘነጋም፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ እና የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የባለሙያዎች ቡድን በማቋቋም የዶ/ር ታዘባቸውን ቅሬታ ሲመረምር ቆይቷል፡፡

የባለሙያዎች ቡድን የቀረቡለትን መረጃና ማስረጃዎች ከመረመሩና እንደገና የማጣራት ሥራ ካከናወኑ በኋላ ዶ/ር ታዘባቸው ወደ ትምህርቱ እንዲመለስ የውሳኔ ምክረ ሃሳባቸውን ለዩኒቨርሲቲው ቦርድ አቅርበዋል።

የዩኒቨርስቲው ቦርድም የባለሙያዎቹን ውሳኔ መሰረት በማድረግ ዶ/ር ታዘባቸው ትምህርቱን ከአራተኛ ዓመት እንዲቀጥል ወስኗል፡፡

ዶ/ር ታዘባቸው ትምህርቱን አቋርጦ በቆየበት ወቅት ድጋፍ ላደረጉለትና ውሳኔውን በመቃወም ለተሟገቱለት አካላት በሙሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡ #Hakim


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
11.1K viewsMuJa. M, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:57:23
ልዩ የበአል ቅናሽ ለተማሪዎች

የተለያዩ አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን በጥራትና በቅናሽ
ከ #ሄኒ_ኮምፒውተር ያገኛሉ።

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር

ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን።

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዋጋቸውንና የላፕቶፖችን ዝርዝር መረጃ አስቀምጠናል።
ይመልከቱን
                
                 https://t.me/henicom
                 https://t.me/henicom
                
አድራሻ: አዲስአበባ፣ መገናኛ፣

: +251911903060
    
  Home of Laptops!
10.1K viewsMuJa. M, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:57:07
Study in USA

Enlight Consultancy

*Including 80% scholarship depending upon your transcripts.

*Includes university application
Embassy interview consulting
Appointment and all Study and travel planning to the US.

*Includes consulting what things to expect after reaching there.

*Relatively very low agent fee for the process.

*Pathways for Work permit and permanent residence in the US

*Low application fee to start the process

*Takes 3 month to process your application to Visa

Contact
@zerminto
+393895497677
3.3K viewsMuJa. M, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:56:57
የ #General_Physics ሞዱል የሁሉንም ቻፕተሮች የማጠቃለያ ጥያቄዎች የቪድዮ ማብራሪያ በክፍያ መግዛት ለምትፈልጉ ፍሬሽማን ተማሪዎች

፨የ7ቱንም ቻፕተሮች Review Exercises Solution በ 100ብር ብቻ


ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ @muedu
9.3K viewsMuJa. M, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:01:55
#Sport

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት ተለያዩ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ተገለጸ፡፡


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
14.6K viewsMuJa. M, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ