Get Mystery Box with random crypto!

ATC NEWS

የሰርጥ አድራሻ: @atc_news
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 116.41K
የሰርጥ መግለጫ

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 70

2023-04-28 14:02:38
United Travel and Educational Consultancy:
100 GARANTED Outstanding opportunity for JOB seekers. In

CANADA
ROMANIA
turkey

%garanted work process

Call right away, register, and fly to work and settle abroad

Contact: United Travel and Education Consultancy.
Contact us

+251936464527
+251928970548

   Telegram
@Unconsultancy
@tesfartma91
untravelconsultancy7@gmal.com

www.unitedconsultancy.com

Address

Addis Ababa
Infront of Getfam, Tigat Business Center 4th floor Office No 2l F3_23

Hawassa
Piyasa London Buliding 4th floor

ህልሞን እናሳካለን በታማኝነት እናገለግሎታለን።
10.3K viewsMuJa. M, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 14:01:51
ማጣቀሻ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ተማሪዎች ያወጡትን ኖት, ጥያቄ እና ሌሎች አጋዥ መፅሀፎችን በ PDF መሸጥ እና መግዛት የሚያስችላቸው ድህረገፅ ተከፈተ።

ለአጠቃቀም በጣም ምቹ የሆነው ማጣቀሻ ሻጮች ኖት አውጥተው ፈተና ሲያልቅ ከመጣል ይልቅ ወደ PDF ለውጠው ማጣቀሻ ላይ Upload በማድረግ ሌሎች ተማሪዎች በገዙ ቁጥር ገቢ የሚያገኙበት ሲሆን ገዢዎች ደግሞ ጊዜ ሳያጠፍ የቀደምት(senior) እና የእኩያ(fellow) ተማሪዎችን ኖቶች እና ሌሎች አጋዥ መርጃዎችን ገዝተው በማንበብ ማንኛውንም ጽንሰ-ሐሳብ በቀላሉ መረዳት እንዲችሉ እና ለፈተና ብቁ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል።

በተጨማሪም ማጣቀሻን በመጠቀም ተማሪዎች በ አሳይመንታቸው ፣ ፕሮጀክታቸው... ላይ ፈጣን እገዛ ማግኘት ይችላሉ።


https://mataqesha.com
10.2K viewsMuJa. M, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 10:49:37
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ለአራት ቀን የሚቆይ ውይይት በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ።

ውይይቱ በዛሬው እለት በ77 ክላስተሮች 63,470 መምህራን እና የትምህርት አመራሮችን ተሳታፊ በማድረግ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በዛሬው እለት ውይይቱን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸው በውይይቱ 1,368 ቡድኖች ከመደራጀታቸው ባሻገር 2,736 አወያዮች መመደባቸውን አስታውቀዋል።

ውይይቱ በዋናነት ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት አመታት ያስመዘገበቻቸውን ውጤቶችና በሂደት ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን መሰረት በማድረግ የሚካሄድ መሆኑን ዶክተር ዘላለም ገልጸው ለትምህርት ልማት ስራው ውጤታማነት መምህራንም ሆኑ የትምህርት አመራሮች የአንበሳውን ድርሻ እንደመውሰዳቸው የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ የተማሪዎችን ውጤት እና ስነምግባር ለማሻሻል ውይይቱ የጋራ መግባባት ላይ የሚደረስበት መሆኑንም አስረድተዋል።

ውይይቱ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀን በክላስተር ደረጃ ተካሂዶ እሁድ እለት ከየትምህርት ቤቱ ከተውጣጡ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ጋር በየክፍለከተማው ተመሳሳይ ውይይት ከመካሄዱ ባሻገር እሁድ 500 የሚሆኑ መምህራን በከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑ ታላላቅ የልማት ስራዎችን የሚጎበኙበት መርሀ ግብር መዘጋጀቱን ኃላፊው ጠቁመው ሰኞ ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም በከተማ ደረጃ የአዲስ አበባ ከንቲባ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት 5,000 ከሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ጋር የማጠቃለያ ውይይት እንደሚካሄድ ገልጸዋል።



@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
13.1K viewsMuJa. M, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:18:11
#RayaUniversity


በትግራይ ከሚገኙት 4ቱም ዩኒቨርሲቲዎች ውጭ ተመድባቹ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት መማር ላልቻላቹህ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ራያ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ከሚገኙ አራተኛው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን ከመቸውም ጊዜ በላይ በተጠናከረ መልኩ ስራዎችን ለማከናወን በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁ መከታተል ያልቻላቹህ ከ2ኛ-5ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በራያ ዩኒቨርሲቲ ከታች በተዘረዘሩት 23 የትምህርት ክፍሎች ብቻ መማር የምትፈልጉ በስራ ሰዓት ከ 17/08/2015 እስከ 20/08/2015 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር
09-70-14-00-00
09-70-24-00-00
09-70-23-00-00
ለራያ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር እየደወላችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

ራያ ዩንቨርሲቲ

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
9.7K viewsMuJa. M, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 19:02:37
የሁለተኛ ደረጃ ወይም የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች በፈቃዳቸው ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ለሁለት ዓመት ብሔራዊ አገልግሎት ሊሰጡ እንደሚችሉ ተገለፀ፡፡

የሕዝብ ተወካዮቸ ምክር ቤት የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበን ረቂቅ አዋጅ ዛሬ ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም አጽድቋል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዕድሜያቸው 18 ዓመት የሞላቸው እና የሁለተኛ ደረጃ ወይም የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች በፈቃዳቸው ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ለሁለት ዓመት ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ሊያደርግ እንደሚችል በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር) በመድረኩ ተናግረዋል፡፡

በዚህም ተማሪዎች በፈቃዳቸው በመደበኛ የመከላከያ ሠራዊት ወይም የብሔራዊ ተጠባባቂ ኃይል አባላት የሚሆኑ ከሆነ፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተያያዥ መብቶችንና ጥቅሞች እንዲጠበቁላቸው ያደርጋል ብለዋል፡፡

ምንጭ፦ የሕ/ተ/ም/ቤት

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
11.9K viewsMuJa. M, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 18:59:57
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
10.3K viewsMuJa. M, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 18:59:33
ልዩ የበአል ቅናሽ ለተማሪዎች

የተለያዩ አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን በጥራትና በቅናሽ
ከ #ሄኒ_ኮምፒውተር ያገኛሉ።

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር

ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን።

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዋጋቸውንና የላፕቶፖችን ዝርዝር መረጃ አስቀምጠናል።
ይመልከቱን
                
                 https://t.me/henicom
                 https://t.me/henicom
                
አድራሻ: አዲስአበባ፣ መገናኛ፣

: +251911903060
    
  Home of Laptops!
9.9K viewsMuJa. M, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 18:58:50
#Remedial Mathematics #Natural

ከላይ ያሉትን ቻፕተሮች በሙሉ የገፅ ለገፅ ቲቶርያል ቪድዮዎችን መግዛት የምትፈልጉ የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች #300ብር ከፍላቹህ ለአራት ወራት መጠቀም ትችላላችሁ።

መግዛት የምትፈልጉ @muedu

For Entrance
https://t.me/ATC_EUEE/11
3.9K viewsMuJa. M, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 09:14:12
ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ "STEM Synergy ከተባለ" አለም አቀፍ ድርጅት ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በ "Coding and website development" ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው።

ዩኒቨርስቲው ከSTEM Synergy ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከሚያዚያ 04/2015 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት (5) ሳምንታት በፕሮግራሚንግ እና ድህረ ገጽ አሰራር ዙሪያ በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሒሳብ ማበልፀጊያ ማዕከል አስተባባሪነት ስልጠናው እየተሰጠ ይገኛል፡፡ስልጠናውን የሚሰጡት የማዕከሉ የቨርችዋል ላብራቶሪ ኤክስፐርት መ/ር አበበ ክንዴ እንዳሉት እንዲህ አይነት ስልጠናዎች መሰጠቱ ለተማሪዎቹ አሁን ባሉበት የክፍል ደረጃ ከወዲሁ ተሰጦዎቻቸውን እንዲለዩና እንዲያጎለብቱ እንደሚያግዝ ገልፀው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ዲጂታል አቅምን (Digital Capacity) የሚያሳድጉ መሰረተ ልማቶችን በመመስረት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን አስታውሰው በአገር አቀፍ ደረጃ ለመስኩ የተሰጠውን ትኩረት ታሳቢ በማድረግ ዩኒቨርሲቲው የሚገኝበትን የደቡብ ጎንደር ዞን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪወችን የዲጂታል እውቀት እና ክህሎት የሚያሳድጉ በርካታ ስራወችን እያከናወነ እንደሆነ ገልፀዋል። መረጃው የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ነው


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
14.1K viewsMuJa. M, 06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 22:34:49
ራያ ፣ አክሱም እና መቀሌ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸዉን መመዝገብ ጀመሩ

የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ የመማር ማስተማር ስራቸዉን አቋርጠዉ የነበሩ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ዳግም ትምህርት ለመጀመር በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን አስታዉቀዋል።ከነዚህም ዉስጥ የራያ ፣ አክሱም እና መቀሌ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎቻቸዉ ጥሪ ማቅረባቸዉን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል።

በአክሱም ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና 4ኛ አመት ተማሪ የሆነዉ በርናባስ የሺጥላ ለብስራት ራዲዮ እንደተናገረዉ ፤ ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ ለዩኒቨርስቲው መረጃ እንደሰጡ እና የኦንላይን ምዝግባ መከናወኑን ገልጿል። ዩኒቨርስቲው ባወጣዉ ማስታወቂያ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበዉ ትምህርታቸዉን ከሚከታተሉ ተማሪዎች ዉጭ ሁሉም ተማሪዎቹ ምዝገባዉን እንዲያከናዉኑ ጥሪ አድርጓል።

ከሁለት አመታት በላይ ከትምህርት የራቀዉ በርናባስ ፤ ያሳለፋቸዉ ግዚያት ተስፋ አስቆራጭ የነበሩ ቢሆንም ዳግም ትምህርት ለመጀመር ተስፋ ማድረጉን ተናግሯል። የቅርብ ጓደኞቹን ዋቢ አድርጎ እንደነገረን ከሆነም ተማሪዎች ትምህርት በተቋረጠባቸዉ ግዜያት በርካታ ተማሪዎች ወደ ሌላ የስራ መስክ የገቡ እና ሌላ ትምህርት የጀመሩ በመሆኑ ወደ ዩኒቨርስቲው የሚመለሱ ተማሪዎች ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁሟል።

በተመሳሳይ የመቀሌ እና ራያ ዩኒቨርስቲዎችም ባስቀመጧቸዉ የስልክ ቁጥሮች ተማሪዎቻቸዉ እየደወሉ አልያም የጽሁፍ መልዕክት እየላኩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ እስከ ሚያዚያ 18 ድረስ እንዲመዘገቡ ቀነ ገደብ አስቀምጧል። ዩኒቨርስቲዎቹ ትምህርት የሚጀምሩባቸዉን ቀናት ወደፊት እንደሚያሳዉቁም አስታውቀዋል።


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
15.4K viewsMuJa. M, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ