Get Mystery Box with random crypto!

ATC NEWS

የሰርጥ አድራሻ: @atc_news
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 116.41K
የሰርጥ መግለጫ

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 67

2023-05-11 19:18:31
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ቀን እንዲስተካከል ጠየቀ!!

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት "የ2015 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 19-20/2015 ለመስጠት ማቀዱን ለመረዳት ችለናል ብሏል።

ም/ቤቱ "በካላንደር ዝግ የሆኑ የህዝብ በዓላትን ባገናዘበ መልኩ እቅድ ማዘጋጀት የቢሮው ሃላፊነት ቢሆንም ሰኔ 21 እና 22/2015 የኢደል አድሃ አረፋ በዓል ቀን እና ዋዜማ ፈተና ለመስጠት ማቀድ አግባብነት የሌለው እና ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ የሚያደርግ ተግባር ነው" ያለ ሲሆን የፈተናው ቀን ከዒድ አልአድሐ በዓል ከ3 ቀናት በፊት ወይም ከ3 ቀናት በኃላ እንዲሆን ይህም በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ እናሳስባለን ብሏል።


  ፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
9.0K viewsMuJa. M, 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:17:07
ክቡር ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የትምህርት አሰጣጥና አደረጃጀት በጠበቀ መልኩ ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና (ደረጃ II-IV) በ Marketing and Sales Management ለማስተማር በምዝገባ ላይ ነን።

ትምህርቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) እና የግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design) ልዩ ስልጠናን በማካተት ይሰጣል።

ክቡር ኮሌጅ
           
Website: https://kibur.net

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

0113854042 / 0904848586

በምዝገባ ላይ ነን!
   
Telegram: https://t.me/kiburcollege

#KiburCollege #DigitalMarketing #TVET #Marketing
7.3K viewsMuJa. M, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:16:57 ዩንቨርስቲዎች ላይ እንጂኔሪንግ  ለምትማሩ ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ የእንጂኔሪንግ channel

https://t.me/ethioengineers1

እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች

የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት

ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይኖች

ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ትምርቶች በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ

ኮንስትራክሽን ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን

ኮንስትራክሽን መፅሃፍቶች

የ ኮንስትራክሽን ቪድዮዎቾ   ምታገኙበት ምርጥ ቻናል

ቻናላችን ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ



https://t.me/ethioengineers1
7.8K viewsMuJa. M, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:16:44
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
7.5K viewsMuJa. M, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:06:35
ከተማሪ ወላጅ ተወካዮችና ከባለስልጣን መስራቤቱ ጋር ውይይት በማድረግ በሚቀመጠው አቅጣጫ ብቻ ወደ ተግባር ይገባል፡፡

የግል ት/ቤቶች ያደረጉትን ከፍተኛ ጭማሪ በማስመልከት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ለግል ት/ቤቶች ደብዳቤ የጻፈ ሲሆን ከተማሪ ወላጅ ተወካዮችና ከባለስልጣን መስራቤቱ ጋር ውይይት በማድረግ በሚቀመጠው አቅጣጫ ብቻ ወደ ተግባር የሚገባ መሆኑን አሳውቃል፡፡

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የግል የትምህርት ተቋማት የዋጋ ጭማሪ ላይ ውይይት መደረጉን የጠቀሰ ሲሆን ነገርግን በአንዳንድ የትምህርት ተቋማት ላይ አለመግባባት በመፈጠሩ በወረደው ሰርኩላር መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ ባለስልጣኑ አሳስቧል፡፡


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news/
12.6K viewsMuJa. M, edited  06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 19:04:31
የ2016 የትምህርት ቤት የክፍያ ጭማሪ ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ላይ ሳይደርስ ወደ ተግባር መግባት እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።

ባለስልጣኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ የግል እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች በጻፈው ደብዳቤ፤ የ2016 የክፍያ ጭማሪ በተመለከተ በቀን 12/08/2015 ከኹሉም ት/ቤት ባለቤቶች ጋር ባደረግነው ውይይት መሠረት፤ የክፍያ ጭማሪው በት/ቤቱ እና በወላጆች ውይይት እና መግባባት መሠረት ያደረገ እንዲሆን በጋራ መሥማማት ላይ መደረሱን አስታውሷል፡፡

ቢሆንም ግን፤ በከተማዋ አንዳንድ ተቋማት የክፍያ ጭማሪውን በተመለከተ ከወላጆች ጋር በቂ ስምምነት ላይ ያልተደረሰ መሆኑን ባለስልጣኑ በውይይቱ ወቅት በአካል ተገኝቶ ባደረገው ምልከታ ማረጋገጡን ገልጿል፡፡

ስለሆነም በ2016 የትምህር ዘመን የክፍያ ጭማሪ ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ላይ ሳይደርስ ወደ ተግባር መግባት እንደማይቻል ያሳሰበው ባለስልጣኑ፤ ባለው አሰራር መሰረት ከተማሪ ወላጅ ተወካዮች እና ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር ውይይት በማድረግ በሚቀመጠው የጋራ አቅጣጫ መሰረት ብቻ ወደ ተግባር የሚገባ መሆኑን አሳስቧል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አክሎም፤ የ2016 የተማሪዎች ምዝገባ በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የትምህርት ቢሮ በሚያወጣው የትምህርት ካላንደር መሠረት ከሀምሌ 2015 በኋላ ብቻ መሆኑን የገለጸ ሲሆን፤ ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ በማያደርጉ ተቋማት ላይ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
16.5K viewsMuJa. M, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 19:00:51
ክቡር ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የትምህርት አሰጣጥና አደረጃጀት በጠበቀ መልኩ ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና (ደረጃ II-IV) በ Marketing and Sales Management ለማስተማር በምዝገባ ላይ ነን።

ትምህርቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) እና የግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design) ልዩ ስልጠናን በማካተት ይሰጣል።

ክቡር ኮሌጅ
           
Website: https://kibur.net

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

0113854042 / 0904848586

በምዝገባ ላይ ነን!
   
Telegram: https://t.me/kiburcollege

#KiburCollege #DigitalMarketing #TVET #Marketing
13.5K viewsMuJa. M, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 19:00:40
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
12.7K viewsMuJa. M, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:25:27
በትግራይ ክልል ከ1 ሺሕ 200 በላይ ትምህርት ቤቶች መደበኛ ትምህርት መጀመራቸው ተገለጸ

በትግራይ ክልል ከሚያዝያ 23 ጀምሮ በ1 ሺሕ 218 ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት መጀመራቸው ተገለጸ።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኪሮስ ጉዑሽ (ዶ/ር) እንደገለጹት በክልሉ ከሚገኙ 1 ሺሕ 466 ትምህርት ቤቶች መካከል 1 ሺሕ 218 ትምህርት ቤቶች ላይ ከሚያዚያ 23 ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት ተጀምሯል፡፡

ትምህርት በመጀመሩ በተማሪዎችና አስተማሪዎች መካከል ናፍቆትና የትምህርት ጥማት መስተዋሉን ገልጸው ይህም በትምህርቱ ማኅበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ደስታ እንደፈጠረ ጠቁመዋል፡፡


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
16.1K viewsMuJa. M, edited  07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:55:51
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 የመውጫ ፈተና ለሚፈተኑ ተመራቂ ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ/online የታገዘ ሞዴል የሙከራ ፈተና መሰጠቱን የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ሰለሞን ጉንታ ገልጸዋል።

የሙከራ ፈተናው ተማሪዎችን ለአገረ-አቀፍ የመውጫ ፈተና በሚያግዛቸው መልኩ የተዘጋጀ መሆኑን ያመላከቱት ዲኑ፤ ፈተናው ከተመረጡ ትምህርት ዓይነቶች (Core Competence) መውጣቱ ተማሪዎችን ለፈተናው በተገቢው ያዘጋጃቸዋል ብለዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ በመታገዝ የተሰጠውን ሞዴል ሙከራ ፈተና በኮሌጁ ዘጠኝ የትምህርት ክፍሎች በቅድመ ምረቃ መደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር በ2015 ዓ.ም የሚመራቂ 182 ተማሪዎች መፈተናቸውን ዶ/ር ሰለሞን ተናግረዋል።

በቀጣይ ለኮሌጁ የተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ በመታገዝ ሞዴል የሙከራ ምዘና የሚሰጥ መሆኑን በመጠቆም።

የኮሌጁን ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ ዘርፈ ብዙ ተግባራት መከናወኑን የገለጹት የኮሌጁ ዲን፤ በቀጣይ ጊዜ ተፈታኝ ተማሪዎችን የበለጠ ለማዘጋጀት በትጋት እንሰራለን ብለዋል።

በመጪው ሀምሌ ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦንላይን የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና 310 ያህል የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ኮሌጅ ተማሪዎች ፈተናውን የሚወስዱ መሆኑን ነው ዶ/ር ሰለሞን ያሳወቁት።

በኮሌጁ ፈተናውን ከሚወስዱ አጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 182 የመደበኛ እንዲሁም 128 የተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ተማሪዎች ሲሆኑ፤ በጾታ ስብጥር 256 ወንድ እንዲሁም 54ቱ ሴቶች ናቸው። #WSU


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
18.8K viewsMuJa. M, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ