Get Mystery Box with random crypto!

ATC NEWS

የሰርጥ አድራሻ: @atc_news
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 116.48K
የሰርጥ መግለጫ

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 65

2023-08-30 13:13:06
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

መደበኛ ትምህርት መስከረም 07/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ኮሌጁ ገልጿል፡፡

በመሆኑም የኮሌጁ ተማሪዎች መስከረም 04 እና 05/2016 ዓ.ም ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል፡፡

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
12.6K viewsMuJa. M, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-29 20:21:25
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለነባር የማታ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው የነባር የማታ መርሐግብር የቅድመ ምረቃ እና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 30/2015 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አሳውቋል።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
16.5K viewsMuJa. M, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-29 20:20:59
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የምዝገባ ጥሪ አድርጓል፡፡

በዚህም የመደበኛ የ2ኛ ዓመት እና የ3ኛ ዓመት እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 04 እና 05/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የ5ኛ እና 6ኛ ዓመት የኢንጂነሪንግ፣ የእንሰሳት ህክምና እና የህግ ተማሪዎች እንዲሁም የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ አንደኛ ዓመት ገቢዎች እና የሁሉም የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 01 እና 02/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
15.7K viewsMuJa. M, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-26 21:03:07
#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የማጠናከሪያ ትምህርታቸውን በተቋሙ የተከታተሉ የሬሜዲያል ተማሪዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል።

ውጤት ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://rb.gy/ini01

Note: የተማሪ መታወቂያ ቁጥራችሁን መነሻ ስታገቡ በ Capital Letter እንዲሁም መጨረሻ ላይ /15 መፃፍ እንዳትዘነጉ።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
13.2K viewsMuJa. M, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-26 18:56:41 አፍሪካ የጤና ኮሌጅ በ8 የስልጠና መስኮች ያሰለጠናቸውን 560 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡


ኮሌጁ ዘንድሮ ለ20 ጊዜ በደረጃ 4 ዲፒሎማ ፣በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ደረጃ 560 ተማሪዎችን በዛሬው እለት ማስመረቁን በአፍሪካ ጤና ኮሌጅ ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶክተር መኮንን በላይ ተናግረዋል።


ኮሌጁ በድህረ ምረቃ በማስተር ኦፍ ፐብሪክ ኅልዝ ፣ በቅድመ ምረቃ በዶክተር ኦፍ ዴንታል ሜዲስን፣ ፋርማሲ ፣ በነርሲንግ ፣ በሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ እና በፋርማሲ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎችን አስመርቋል ።


ኮሌጁ በየአመቱ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች በኮሌጁ የድህረ መረቃ የትምህርት አድል እደሚመቻችን ገልጸው፤ ከኮሌጁ ምስረታ ጀምሮ ገንዘብ ከፍለው መማር ለማይችሉ ተማሪዎች ነጻ የትምህር እድልእንደሚሰጥ እና በማህበራዊ ላይ እየተሳትፉ እሚገኙ ከድርጅታቸው ተመልምለው ለሚመጠጡ ተማሪዎች የእድሉ ተጠቃሚ እንደሚሆኑም ተጠቁሟል፡፡


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
13.6K viewsMuJa. M, edited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-22 23:01:23
በ3000 ሜትር መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለሀገሩ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል።

በውድድሩ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸው ከነበሩት አትሌቶች መካከል ሞሮኳዊው ኤል ባካሊ ወርቁን ወስዷል።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
13.9K viewsMuJa. M, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-22 22:42:18
ድርቤ ወልተጂ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።

ኬንያዊቷ በአንደኝነት አጠናቃለች።

በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ኔዘርላንዳዊ የሆነችው ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።

እንኳን ደስ አለን !

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news
13.9K viewsMuJa. M, edited  19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 19:58:02 #Update

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከስቶ የነበረዉ የፀጥታ ችግር ተቀርፎ ሰላማዊ የመማር ማስተማሩ ስራ ተጀመረ

በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠውን የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና አንፈተንም በሚል  በዋናው ግቢ በዉስጥ ተከስቶ የነበረዉ የፀጥታ ችግር ተቀርፎ ሰላማዊ የመማር ማስተማሩ ስራ መጀመሩ ተገልጿል።

ከዩኒቨሲቲውም ሆነ የሚመለከታቸዉ የፀጥታ ተቋማት  እውቅና ውጪ ባልተፈቀደ ሁኔታ ሰኔ  03 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የተደረገውን ሙከራ ተከትሎ በዩኒቨርሲቲዉ ሆነ በሰዉ ላይ ሊደርስ የሚችል ጉዳት ለማስቀረት የፀጥታ ኃይሉ ህግ የማስከበር ተግባሩን ማከናወኑን ገልጸዋል፡፡

ነገር ግን  በጥቂት የማህበራዊ ሚዲያዎች የፀጥታ ችግር እንዳለና መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ላይ መስተጓጎል እንዳለ በማስመሰል የሚሰራጩ መረጃዎች  ሀሰተኛና ተቀባይነት የሌላቸዉ ናቸው ተብሏል።በመሆኑም የተማሪ ወላጆችና መላው ህብረተሰብ  መረዳት ያለባቸው ከተፈጠረው አነስተኛ ግጭት ውጪ በተማሪዎች ላይ ምንም የደረሰ ጉዳት የሌለ መሆኑን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ ክፍል ሀላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
4.8K viewsMuJa. M, edited  16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 19:45:48
ልዩ ቅናሽ ለዘንድሮ ተፈታኞች

ከ9-12 ያሉ #Mathematics የሁሉንም ቻፕተሮች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል መግዛት ለምትፈልጉ ተፈታኝ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ

ከ9-12 + 2010 and 2011 #UEE Solution Video 500 ብር ብቻ

ቩድዮዎቹን ለምትፈልጉ @muedu
5.1K viewsMuJa. M, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 19:45:12
የሊንኮቹን ዝርዝር ለማግኘት

Join our telegram

https://t.me/+aaK1vIWQ2LNkYTc0
4.4K viewsMuJa. M, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ