Get Mystery Box with random crypto!

#ETA የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እ | ATC NEWS

#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እንደማይቻል አሳውቋል፡፡

በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የማይቻል መሆኑን በባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥር፣ ኢንስፔክሽን እና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋ/ዳይሬክተር ቸሩጌታ ገነነ ገልጸዋል።

ተማሪዎችን ሲመዘግቡም ሆነ ሲያስተምሩ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ኃላፊው ለቲክቫህ ተናግረዋል።

በተጨማሪም በዲፕሎማ ደረጃ በግብርና እና በመምህርነት የተማሩ ግለሰቦች ወደ ሌላ የትምህርት ስልጠና ዓይነት ቀጥለው መማር #እንደማይችሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አስታውሰዋል።

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news