Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.60K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-09-18 21:53:37
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ !

የሙሉ ሰዓት ዉጤት

አል ሂላል 1 - 0 ቅ/ጊዮርጊስ

ውጤቱን ተከትሎ ከሜዳ ውጭ ባገባ በሚለው ህግ አልሂላል ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

@Amharasport
4.0K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 17:53:12
ፈረሰኞቹ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል !

ሀገራችንን በመወከል ለአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፈ በሚደረገው የቅድመ ማጣርያ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ተጋጣሚያቸው አል ሂላልን 2ለ1 ረተዋል።

√ ቸርነት ጉግሳ የፈረሰኞቹን ሁለቱንም የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

√ የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከቀናት ቆይታ በኋላ መስከረም 8/2015 ዓ.ም በሱዳን የሚደረግ ይሆናል።

√ በደርሶ መልስ ውጤት አሸናፊ የሚሆነው ቡድን ከዛላን እና ያንጋ አፍሪካ አሸናፊ ጋር በቀጣይ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

ቲክቫህ

@AmharaSport
588 views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 18:07:47
አፄዎቹ ድል ቀንቷቸዋል!

በካፍ ኮንፌዴሬሽን የቅደመ ማጣርያ ጨዋታ የቡሩንዲውን ቡማሙራ እግር ኳስ ክለብ የገጠመው ፋሲል ከነማ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሽንፈዋል።

√ አለምብርሀን ይግዛው ፣ ታፈሰ ሰለሞን እና ፍቃዱ ዓለም የአፄዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።

√ አፄዎቹ በደርሶ መልስ ጨዋታ ድል የሚቀናቸው ከሆነ በቀጣይ የቱኒያውን ሴፋክሲየንን የሚገጥሙ ይሆናል።

@Amharasport
3.1K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 17:42:31
ጎልልልል ፋሲል ከነማ

የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ

85'

ፋሲል ከነማ 3-0 ቡማሙሩ

አለምብርሀን
ፍቃዱ አለሙ
ታፈሰ ሰለሞን

https://t.me/+Tzw0up1zbYUolfG8

@AmharaSport
3.2K views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 17:29:01
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ

70'

ፋሲል ከነማ 2-0 ቡማሙሩ

አለምብርሀን
ፍቃዱ አለሙ

https://t.me/+Tzw0up1zbYUolfG8

@AmharaSport
2.9K views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 16:55:41
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ

እረፍት

ፋሲል ከነማ 1-0 ቡማሙሩ

አለምብርሀን

https://t.me/+Tzw0up1zbYUolfG8

@AmharaSport
2.9K viewsedited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 16:11:23
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ

10' ፋሲል ከነማ 0-0 ቡማሙሩ

https://t.me/+Tzw0up1zbYUolfG8

@AmharaSport
2.9K views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 16:02:52
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ

ጨዋታው ተጀመረ

ፋሲል ከነማ 0-0 ቡማሙሩ

https://t.me/+Tzw0up1zbYUolfG8

@AmharaSport
2.9K viewsedited  13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 14:30:05
የአፄዎቹ አሰላለፍ !

መልካም ዕድል

@Amharasport
3.4K viewsedited  11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 11:09:59
አፄዎቹ ተጠባቂ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ!

የካፍ የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ መርሐ ግብሮች ከዛሬ ጀምሮ መካሄዳቸውን ይጀምራሉ።

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከቡማሙሩ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያካሂዳሉ።

ተጠባባቂዉ የአፄዎቹ ጨዋታም በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚሰጠዉ ተገልጿል።

@Amharasport
3.6K viewsedited  08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ