Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.60K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-09-24 17:17:10
ወልቂጤ ከተማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

@amharasport
1.8K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 12:18:37
የዩጋንዳው ክለብ ሞደርን ጋዳፊ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

@amharasport
931 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 18:32:52
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት

ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

42' አብዱልከሪም ወርቁ | 49' ሀብቶም ገ/እግዚያብሔር

- የመለያ ፍፁም ቅጣት ምት : ኢትዮጵያ ቡና 3-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

- ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ ከመቻል ጋር ለሚደረገው የፍፃሜ ጨዋታ አልፏል።

@amharasport
2.3K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 16:19:09
◆ የ16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

◎ የሙሉ ሰዓት ዉጤት
ለገጣፎ ለገዳዲ 2 -3 መቻል

መቻል በ16ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።

@amharasport
2.6K viewsedited  13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 12:25:53
- የአቋም መለኪያ ጨዋታ ውጤት

ኢትዮጵያ  1 - 1   ሱዳን

31’ ሽመልስ በቀለ | 63’ አብዱራዚቅ ያዕቆብ

@amharasport
2.9K views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 16:54:38
ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ !

ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ 0-0 ዲ.ሪ.ኮንጎ

@Amharasport
3.3K viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 15:16:07
የዩጋንዳው ክለብ ቡል ኤፍ ሲ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑ ተረጋግጧል
3.3K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 08:16:35
#የጨዋታ_ቀን !

በአፍሪካ ከ 23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዲ.ሪ. ኮንጎን ዛሬ ከቀኑ 10:00 ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ታስተናግዳለች።

መልካም ዕድል !

#EFF

@Amharasport
3.4K viewsedited  05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 18:13:18
➤ ዛሬ ዕሮብ በ16ተኛዉ የአዲስ አበባ ዋንጫ የተደረጉ የምድብ 2ተኛ የጨዋታ ዉጤቶች

@amharasport
3.6K views15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 17:32:04
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ምድብ 1 ሞደርን ጋዳፊ እና ድሬዳዋ ከተማ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፈዋል

@amharasport
3.5K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ