Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.60K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2022-10-02 05:31:14
የሴካፋ ከ17 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዉድድር የፊታችን ሰኞ ይደረጋል !!

በዛሬዉ ዕለት ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር ሁለት ቡድኖች በመሰረዛቸው ምክንያት በድጋሚ የምድብ ድልድል ማውጣት በማስፈለጉ የውድድሩ ጅማሮ በአንድ ቀን ተገፍቶ ሰኞ መስከረም 23 ቀን 2015 እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን ፤ ድጋሚ የምድብ ድልድሉ ደግሞ ዛሬ ረፋድ ላይ የሚካሄድ ይሆናል።

ይህ ውድድር በስድስት ቡድኖች መካከል በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 23 - ጥቅምት 2 አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ይከናወናል።

@Amharasport
2.7K views02:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 18:07:11
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ድሬዳዋ ከተማ 2-2 ሲዳማ ቡና

እንየው ካሳሁን እንዳለ ከበደ
ዮሴፍ ዮሐንስ ሳላዲን ሰዒድ

@mandurasport
2.9K viewsedited  15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 15:01:49
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ኢትዮጵያ መድን 1-7 ቅዱስ ጊዮርጊስ

90+3 ብሩክ 21' 43' 46' ኦሮ አጎሮ
                       45+1 ፍሪምፖንግ ሜንሱ
                          58' ቸርነት ጉግሳ (ፍ)
68' ቢኒያም በላይ
90' ተገኑ ተሾመ

@AmharaSport
3.1K viewsedited  12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 18:01:02
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ባህርዳር ከተማ 2-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
75' ዱሬሳ ሹቢሳ 63' ስንታየሁ ዋለጬ
88' ተስፋዬ ታምራት

@AmharaSport
3.5K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 14:59:59
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ወልቂጤ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
50' ጌታነህ ከበደ

@amharasport
3.9K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:12:35
የ2015 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሃ-ግብር

@amharasport
2.2K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 19:34:34
የሙሉ ሰዓት ውጤት

ዲ.ሪ ኮንጎ 1 - 0 ኢትዮጵያ

- ድምር ዉጤት
( ዲ.ሪ ኮንጎ 1 - 0 ኢትዮጵያ )

@amharasport
1.8K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 18:10:35
- የአቋም መለኪያ ጨዋታ

➣ ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያ 2 - 2  ሱዳን  
ዳዋ ሆቴሳ     ዋሊድ
ቸርነት ጉግሳ መሀመድ

@amharasport
1.4K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 17:46:32
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ16ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሁኗል።

@amharasport
954 views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:23:04
ኢትዮጵያ ቡና በ16ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ 3ተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

@amharasport
1.7K views12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ