Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.60K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-09-21 17:02:05
አማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ 1 ሁለተኛ ጨዋታ

➣ ዉጤት | ባህርዳር ከተማ 0 - 0 ድሬዳዋ ከተማ

- ዉጤቱን ተከትሎ ድሬዳዋ ከተማ በጎል በልጦ ግማሽ ፍፃሜዉን ተቀላቅሏል።

@amharasport
3.3K viewsedited  14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 12:59:25
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ቡል እና ወልቂጤ ከተማ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

@amharasport
3.5K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 12:40:50
አማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ 2 ሁለተኛ ጨዋታ

➣ ዉጤት | ቡል 14 - 0 ኮልፌ ተስፋ
ኦኬች ሲሞን
ካላንዳ ፍራንክ
ንሲምቤ ኢብራህ
ማርቲን አፕሬም
ማያና አንቶኒ
ኑዱግዋ ከሪም

@amharasport
3.6K views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 20:34:23
አፄዎቹ በመናገሻ ከተማቸዉ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነዉ !

በአፍሪካ የኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ዉድድር የቡርንዲዉን ቡማምሩ 3ለ1 በሆነ ድምር ዉጤት ማሸነፍ የቻሉት እና በቀጣዩ ዙር የቱኒዚያውን ሴፋክስያንን የሚገጥሙት አፄዎቹ ከአመታት ቆይታ በኋላ ወደ መናገሻ ከተማቸዉ ተመልሰው በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ዝግጅታቸውን እንደሚያደርጉ እንዲሁም ከአንድ የዉጭ ሀገር ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ ታውቋል።

የፊታችን መስከረም 20 በባህርዳር ከተማ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና በቀጣዩ ዙር ባለባቸው የኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ዉድድር አፄዎቹ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ እንደሚቀርቡም ከወዲሁ ተጠብቋል።

@Amharasport
4.3K viewsedited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 17:16:02
ዛሬ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የተደረጉ የጨዋታ ዉጤቶች

@amharasport
4.0K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 18:52:19
➤ ዛሬ ሰኞ በ16ተኛዉ የአዲስ አበባ ዋንጫ የተደረጉ የጨዋታ ዉጤቶች

@amharasport
4.3K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 17:02:05
◎ አማራ ባንክ ጣና ዋንጫ

➣ ዉጤት | ወልቂጤ ከተማ 4 - 0 ኮልፌ ተስፋ

@amharasport
4.2K views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 11:56:05
➤ ዛሬ በ16ተኛዉ የአዲስ አበባ ዋንጫ የሚደረጉ ጨዋታዎች

@amharasport
4.0K viewsedited  08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 10:49:32
በትናንትናው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ዛሬም ቀጥሎ ሲደረግ በምድብ ሁለት ወልቂጤ ከተማ ከኮልፌ ተስፋ ቡድን ቀን 9 ሰዓት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

@amharasport
3.9K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 09:07:20
ኢትዮጵያ ከሱዳን ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አሰሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች አቀረቡ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊፋ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ወቅትን በመጠቀም ከሱዳን ብሄራዊ ቡድን ጋር ዓርብ መስከረም 13 እና እሁድ መስከረም 15 አዳማ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያከናውናል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች

ግብ ጠባቂዎች
በረከት አማረ 
ሰኢድ ሀብታሙ
ዳንኤል ተሾመ

ተከላካዮች
አስራት ቱንጆ
ሱሌማን ሃሚድ 
ሄኖክ አዱኛ 
ረመዳን የሱፍ 
ምኞት ደበበ 
ጊት ጋትኩት 
አስቻለው ታመነ
ፍሬዘር ካሳ

አማካዮች
ጋቶች ፓኖም
አማኑኤል ዮሐንስ
ሽመልስ በቀለ
ሱራፌል ዳኛቸው
በዛብህ መለዮ
ታፈሰ ሰለሞን
መሱድ መሀመድ
ከነአን ማርክነህ

አጥቂዎች
በረከት ደስታ
ዳዋ ሁቴሳ
ይገዙ ቦጋለ
ቸርነት ጉግሳ

@Amharasport
3.9K viewsedited  06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ