Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.60K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-10-05 18:02:22
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ተኛ ሳምንት

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

አርባምንጭ ከተማ 3-4 ኢት.መድን
5' አሸናፊ ፊዳ 13' ብሩክ ሙሉጌታ
23' ተመስገን ደረሰ 22' ኪቲካ ጅማል
77' ተመስገን ደረሰ 86' አስጨናቂ ፀጋዬ
87' ኢዮብ ገ/ማርያም

@AmharaSport
1.6K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 14:54:23
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ተኛ ሳምንት

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ባህርዳር ከተማ 0 - 1 ወልቂጤ ከተማ
60' ተመስገን በጅሮንድ

@amharasport
927 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 19:57:26
ድሬዳዋ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ወልቂጤ ከተማ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል !

የድሬዳ ከተማዉ የመስመር ተጫዋች እንየዉ ካሳሁን ሀይማኖታዊ ምስል ያረፈበት ቲሸርት አድርጎ በመግባቱ ምክንያት የ3,000 ብር ቅጣት ሲጣልበት ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ በመመሪያው መሰረት የ10,000 ብር ቅጣት በአወዳዳሪዉ አካል ተላልፎበታል።

በተጨማሪም ኢትዮጵያ መድን በዕረፍት ሰዓት 4 ያህል ደቂቃዎችን በመዘግየታቸው ምክንያት የ15,000 ብር ቅጣት የተጣለባቸው ሲሆን በሌላ የቅጣት ዜናም ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቹ ሳሙኤል አስፈሪ ከተፈቀደዉ ቁጥር ዉጭ 66 ቁጥር መለያን አድርጎ ወደ ሜዳ በመግባቱ ምክንያት ክለቡ 3,000 ብር እንዲከፍል ቅጣት ተጥሎበታል።

@Amharasport
1.1K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 18:01:33
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ-ግብር

- ወላይታ ዲቻ ከ ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ባለበት ጨዋታ ምክንያት ህዳር 27 በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታድየም ይደረጋል።

@AmharaSport
1.7K viewsedited  15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 07:46:04
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ

@amharasport
1.2K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:00:44
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

መቻል 1 - 0 ሀዲያ ሆሳዕና
83' ምንይሉ ወንድሙ

@amharasport
791 views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 14:53:46
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ፋሲል ከነማ 2 - 1 አዳማ ከተማ
8' ፍቃዱ አለሙ 14' አሜ መሀመድ
53' ፍቃዱ አለሙ

@amharasport
1.8K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 18:09:18
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሃዋሳ ከተማ 1 - 2 ለገጣፎ ለገዳዲ
አሊ ሱሌማን ካርሎስ አዳምጠው
ካርሎስ ዳምጠዉ

@mandurasport
1.6K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 14:51:35
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ወላይታ ዲቻ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

@AmharaSport
2.2K views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 05:32:18
ምሽቱን በተከናወነው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ኢትዮጵያ በምድብ #ሀ ከአስተናጋጇ ሀገር አልጄርያ ፣ ሊብያ እና ሞዛምቢክ ጋር ተደልድላለች።

@Amharasport
2.8K viewsedited  02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ